×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁ።/1990 የሻይ ልማትና ገበያ ድርጅትን ለማፍረስ የመጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

| ex ኣን ቃኝ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፳፪ አዲስ አበባ የካቲት 1 ቀን 1 ሀየን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩ ህየን ዓ - ም የሻይ ልማትና ገበያ ድርጅትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፮የኝ፩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፩ ሀየ ፣ የሻይ ልማትና ገበያ ደርጅትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ 1 ህ የፐጊ አንቀጽ 2 እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ' ሀየ ዝፀ አንቀጸ ገጊ ፩ ሐ መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የሻይ ልማትና ገበያ ድርጅት ማፍረሻ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩ ሀ የን ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ መፍረስ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩ የሃ፪ ፲ሀየ ጽጌ ተቋሞ የነበረው የሻይ ልማትና ገበያ ድርጅት በዚህ ደንብ ፈሷል ። ያንዱ ዋ . ) ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣብ፡ ፱ሺ፩ ገጽ ፮የን፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፪ የካቲት ፲፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም ፫ መብትና ግዴታን ስለማስተላለፍ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩የሃ፪ ፲፱፻፳፮ ተቋቁሞ የነበረው የሻይ ልማትና ገበያ ድርጅት መብትና ግዴታዎች ለሚከተሉት ድርጅቶች ተላልፈዋል ፡ ፩ . በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፰ ፲፱የን ለተቋ ቋመው የሻይ ምርትና ገበያ ድርጅት ፡ ፪ . በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፬ ሀየን ለተቋ ቋመው የጉማሮ ሻይ ልማት ድርጅት ፡ ፫ . በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬ ፲፱የን ለተቋቋመው የውሽውሽ ሻይ ልማት ድርጅት ። ፬ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ። ኣዲስ አበባ የካቲት ፲፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?