×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ስለአዲስ አበባ ከተማ ቦታ ግብር የደረጃ አመዳደብ የወጣ ደንብ ቁጥር 341/1968

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፳፩ ።
መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ጋዜጣ
የጋዜጣው ዋጋ ፤ ባገር፡ ውስጥ ' ባመት ፡
በ፮ ወር ' $ 3 ያንዱ ' $ 1 Â ውጭ አገር ' እጥፍ ' ይሆናል "
ማ ው ጫ ።
፲፱፻፷ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር ፫፻፵፩፲፱፻፷ ዓ. ም.
ስለአዲስ አበባ ከተማ ቦታ ግብር የደረጃ አመዳደብ የወጣ ደንብ
ቁጥር ፫፻፵፩ ፲፱፻፷ ዓ ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ። ስለአዲስ አበባ ከተማ ቦታ ግብር የድረጃ አመዳደብ የወጣ ደንብ ።
በኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ነ i ሥት: ንግሥት በጽሕፈት, ሚኒስቴር · ቀጠባባቂነት ▪ የቆመ "
ገጽ ፻፶
፩ ፤ ይህ ደንብ ስለአዲስ አበባ ከተማ የቦታና የሕንፃ ግብር ኣከፋፈል በቁጥር ፫፻፩ ፲፱፻፶፯ ዓ. ም. በወጣው የሕግ ክፍል ማስታወቂያ አንቀጽ ፮ መሠረት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ያወጣው ደንብ ነው ።
፪ ፤ ይህ ደንብ « ስለ አዲስ A በባ ከተማ ቦታ ግብር የደረጃ A መዳደብ የወጣ የ፲፱፻፷ ዓ ም. ደንብ » ቀስ ይቻላል ።
_ _ _ ባለው
፫ ፤ ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚገኘው ሠንጠረዥ ፩ ካርታ በዋናው ደንብ አንቀጽ ፮ መሠረት ፤ በአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የቦታና የሕንፃ ግብር ምደባ ክፍል የተዘጋጀ ፤ በአዲስ አበባ ተማ ክልል ውስጥ የሚገኙትን ቦታዎች የደረጃ አመዳደብ የሚገልጥ ካርታ
፬ ፤ የቦታና የሕንፃ ግብር ምደባ ክፍል ፤ የቦታ ዋጋ በተለ ዋወጠ ቁጥር የቦታውን ደረጃ አመዳደብ የሚያሳይ ካርታ እንደገና በነጋሪት ጋዜጣ ማውጣት ሳያስፈልገው የቦታውን ደረጃ አመዳደብ ሊለውጥ ይችላል ።
፭ ፤ ይህ ደንብ ከመስከረም ፩ ቀን ፲፱፻፷ ዓ. ም. ጀምሮ የጸና ይሆናል ። ከዚህ ቀን በኋላ በዋናው ደንብ መሠ ረት የሚከፈል ማናቸውም የቦታና የሕንፃ ግብር ሁሉ በዚህ የቦታ ደረጃ አመዳደብ መሠረት ይከፈላል ።
አዲስ አበባ ነሐሴ ፩ ቀን ፲፱፻፰ ዓ. ም.
ዘውዴ ገብረ ሕይወት
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ
ነ ገ ሥ ት
አዲስ አበባ ነሐሴ ፩ ቀን Ü ፻፷ ዓ. ም.
ቢያንስ ፡ በወር አንድ ' ጊዜ ' ይታተማል
የፖስታ ሣጥን · ቍጥር º ፩ሺ፫፻ T ፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?