ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ * « ስቲክስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፳፰ አዲስ ኣበባ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፲፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፲፱፻፲፯ ዓ.ም የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ..ገጽ ፫ሺ፳፱ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፪ / ፲፱፻፵፯ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ባለሥልጣንን ለማቋቋም የወጣ ኣዋጅ የአገሪቱን በተቀላጠፈና በተቀናጀ መንገድ በማደራጀት ወቅታዊና አስተማማኝ | statistical activities of the Country in an effective and ስታቲስቲካዊ መረጃዎችን ለኢኮኖሚያዊና ለማኅበራዊ | integrated manner ልማት ዕቅድ ዝግጅትና ክትትል ፣ ለምርምርና ቁጥጥር ፣ | compilation , analysis and supply of timely and ለፖሊሲ ቅየሳና ለአስተዳደራዊ ጉዳዮች በሚያገለግሉበት | accurate statistical data that are required for planning ሁኔታ አሰባስቦ አቀነባብሮና ተንትኖ ለተጠቃሚዎች | and monitoring social and economic development ማቅረብ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ ከአገሪቱ የስታቲስቲክስ የዕድገት ደረጃ ጋር የሚጣ ጣም የስታቲስቲክስ መረጃ ሰጪዎችን ፣ የመረጃ አመን | legislation , which is compatible with the country's ጪዎችና ተጠቃሚዎችን እንደዚሁም የባለሥልጣኑንና የሠራተኞቹን ኃላፊነትና ግዴታ የሚወስን ሕግ ማውጣት | the responsibilities and duties of statistical data አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፪ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ 485 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ o ሺ ፩ የሰጠውን ሰው ለመለየት የሚቻል ቢሆንም ፌራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፰ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም መረጃውን የሚሞላው ራሱ መረጃ ሰጪው ከሆነና ባለሥልጣኑ በሚልከው መጠይቅ ላይ ትክክለኛውን መረጃ ሞልቶና ፈርሞ እንዲልክ ከተጠየቀ ይህንን የማድረግ ግዴታ አለበት ፡፡ ፯ / ማንኛውም ሰው ወይም የመንግሥት መሥሪያ ቤት ወይም ተቋም የሠራቸውን የስታቲስቲክስ ሪፖርቶች ለባለሥልጣኑ የመስጠት ግዴታ አለበት ፡፡ ፲፯ የመረጃ ሚስጢራዊነት ፩ / ባለሥልጣኑ በፍርድ ቤት ካልታዘዘ በስተቀር ፣ ማንኛውም የሰጠውን በሙሉም ሆነ በከፊል ፣ ለ . ለሰዎች ማንኛውንም መልስ ፣ ወይም ሐ . መግለጫውን ወይም መልሱን የሰጠውን ለመለየት በሚያስችል ከመግለጫው ወይም ከመልሱ የተዘጋጀ ሪፖርት ፣ ማሳተም ፣ በማስረጃነት ማቅረብ ወይም የተመለከተውን ለማይሰራ ሰው ማሳየት አይችልም ፡፡ ፪ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ / ሐ / የተደነገገው በተባለው ሪፖርት ተዋጽኦ የሚገኙት መረጃዎች በመሆናቸውና የሚመለከቱትም የንግድ ወይም ምክንያት መግለጫውን የተባለውን ሪፖርት ፣ ተዋጽኦ ወይም ጽሑፍ ከማሳተም አይከለክልም ፡፡ ሪፖርቱ ፣ ተዋጽኦው ወይም ጽሑፉ ምን ጊዜም ቢሆን የንግዱን ወይም የሥራውን የመሥሪያ ዋጋም ሆነ የሚገኘውን ትርፍ ለማወቅ የሚያስችል መሆን የለበትም ፡፡ ፲፰ ክልከላ ማንኛውም ሰው ከባለሥልጣኑ ፈቃድ ሳያገኝ አገር አቀፍ ባህሪይ ያላቸውን የስታቲስቲክስ ጥናቶች ማካሄድ አይችልም ፡፡ ፲፱ . ቅጣት ፩ / በወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ መሠረት የበለጠ ቅጣት የሚያስከትል ካልሆነ በስተቀር ማንኛ ውም የስታቲስቲክስ ሥራ የማያከናውን ሰው ፣ ራት መሠረት ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፰ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም ሀ / በሥራው ምክንያት ያገኘውን የስታቲስቲ ክስ መረጃ በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ ለግል ጥቅሙ ያዋለ እንደሆነ ፣ ወይም የተባለውን መረጃ ያለሕጋዊ ሥል ጣን ያሳተመ ወይም ለማንኛውም ሰው ያስተላለፈ እንደሆነ ፣ እስከ ሦስት ዓመት ሊደርስ በሚችል እሥራት ይቀጣል ፡፡ ለ / እያወቀ ሐሰተኛ የስታቲስቲክስ ያዘጋጀ ያወጣ እንደሆነ ፣ ወይም የመረጃ መሰብሰቢያ ቅጾችን ወይም መጠይቆችን ከመረጃ አመንጪው ሣይጠይቅ በራሱ የፈጠራ መረጃ የሞላ እንደሆነ ወይም የዚህ ዓይነቱን ትክክለኛ ያልሆነ ያስተላለፈ እንደሆነ ፣ ከሦስት ወር በማያ ንስ ቀላል እሥራት ወይም ወንጀሉ መረጃ በመሰብሰብ ፣ በማጠናቀርና በማሰራጨት ሂደት ላይ ያስከተለው ተጽዕኖ በጣም ከባድ ከሆነ እስከ ሦስት ዓመት በሚደርስ እሥራት ይቀጣል ፡፡ ፪ / በወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ መሠረት የበለጠ ቅጣት የማያስከትል ካልሆነ በስተቀር ማንኛውም ሰው ፣ ሀ / በዚህ የስታቲስቲክስ መረጃ እንዲያቀርብ ተጠይቆ ያዘገየ እንደ ሆነ ፣ እስከ ስድስት ወራት በሚደርስ እሥ በገንዘብ መቀጫ ይቀጣል ፡፡ ለ / በዚህ የስታቲስቲክስ መረጃ እንዲያቀርብ ተጠይቆ መረጃውን ለመስጠት ፈቃደኛ ያልሆነ እንደሆነ እስከ በሚደርስ ይቀጣል ፡፡ ፫ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፪ / ሀ / የተመለከተው ወንጀል ሕጋዊ ሰውነት በተሰጠው የተፈጸመ እንደሆነ እስከ አሥር ሺህ ብር በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል ፡፡ ፬ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፪ / ለ / የተመለከተው ወንጀል ሕጋዊ በተሰጠው የተፈጸመ እንደሆነ ፣ እስከ ሰላሳ ሺህ ብር በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል ፡፡ ፭ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀፅ ፪ የተመለከተው ወንጀል የተፈፀመው ህጋዊ ሰውነት በተሰጠው ኣካል በሚሆንበት ጊዜ ሥራው የሚመለከተው ኃላፊ ወይንም ሠራተኛ በአንቀጽ ፪ ( ሀ ) ወይም ፪ ( ለ ) በተመለከተው መሠረት ይቀጣል ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፰ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ፮ / ማንኛውም የስታትስቲክስ መረጃ እንዲያቀርብ ተጠይቆ ሀሰተኛ መረጃ ያቀረበ ወይም እንዲቀርብ ያደረገ እንደሆነ በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ መሠረት የበለጠ ቅጣት የሚያስከትል ካልሆነ በስተቀር እስከ ሦስት ዓመት ሊደርስ በሚችል እሥራት ይቀጣል ፡፡ ፯ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፮ የተመለከተው ወንጀል ሕጋዊ ሰውነት በተሰጠው አካል የተ ፈጸመ እንደሆነ እስከ ሃምሳ ሺህ ብር በሚደ ርስ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል ፡፡ ፰ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፮ የተመለከተው የተፈፀመው ህጋዊ ሰውነት በተሰጠው አካል በሚሆንበት ጊዜ ሥራው የሚመለከተው ኃላፊ ወይም ሠራተኛ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፮ በተመለከተው መሠረት ይቀጣል ፡፡ ፳ . ደንብና መመሪያ የማውጣት ሥልጣን ፩ / የሚኒስትሮች ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ ደንቦችን ሊያወጣ ይችላል ፡፡ ፪ / ባለሥልጣኑ ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ መመሪያዎችን ሊያወጣ ይችላል ፡፡ ፳፩ . ስለተሻሩና ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ሕጎች ፩ / የስታቲስቲክስ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ትዕዛዝ ቁጥር ፪፱ / ፲፱፻፳፬ እና የስታቲስቲክስ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት አዋጅ ቁጥር ፫፻፫ / ፲፱፻፳፬ በዚህ አዋጅ ተሽረዋል ፡፡ ፪ / ይህንን አዋጅ የሚቃረን ማንኛውም ሕግ ፣ ወይም የአሠራር ልምድ በዚህ አዋጅ የተሸፈኑ ጉዳዮችን በሚመለከት ተፈጻሚነት አይኖረውም ፡፡ ፳፪ . የመብትና ግዴታዎች መተላለፍ በአዋጅ ቁጥር ፳ / ፲፱፻፫ አንቀጽ ፵፩ / ፲፩ መሠረት ተቋቁሞና በአዋጅ ቁጥር ፵፩ / ፲፱፻፴፭ አንቀጽ ፵፯ የነበረው የጠቅላይ ስታቲስቲክስ መሥሪያ ቤት መብትና ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው ለባለሥልጣኑ ተላል ፈዋል ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፰ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፳፫ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፰ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፪ . ትርጓሜ ካልሰጠው በስተቀር የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጉም በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ “ ሚኒስቴር ” “ ሚኒስትር ” እንደቅደም የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም ሚኒስትር ነው ፣ ፪ / “ ባለሥልጣን ” ማለት የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ባለሥልጣን ነው ፣ ፫ / “ ስታቲስቲክስ ” የሚለው በነጠላ ትርጉሙ እውነታዎችን የመሰብሰብና የመተንተን ሳይንሳዊ የአጠናን ስልትን ሲመለከት በብዙ ዕውነታዎችን የሚገልፁ አሃዛዊ መረጃዎችን የሚያመለክት ነው ፤ ፬ / “ ውህብን ” ማለት በቆጠራ ወይም በመለካት የተሰበሰበ አሃዛዊ የመረጃ ክምችት ነው ፣ ፭ “ ቆጠራ ” በታወቀና በተወሰነ የጊዜ ገደብ ውስጥ በኢኮኖሚያዊ ፣ ማኅበራዊና ዲሞግራፊያዊ ዘርፎች ላይ የሚደ ረግ አጠቃላይ ወይም ሙሉውን የሚሸፍን በማካሄድ መሠረታዊ መረጃዎችን የመሰብሰብ ፣ የማጠናቀር ፣ የመገምገምና ውጤ ቱንም ለተጠቃሚዎች የማሠራጨት ተግባር ፮ / “ የናሙና ጥናት ” ማለት መረጃ ከሚፈለግበት ከጠቅላላው ውስጥ በከፊል ወይም የሚያስፈል ገውን ያህል በመምረጥ በየትኛውም የኢኮኖ ሚያዊ ፣ የማኅበራዊና የዲሞግራፊያዊ ዘርፎች ወካይ የሆኑ መረጃዎች የመሰብሰብና በዚሁም መሠረት የማጠናቀር ፣ የመገምገምና ውጤቱ ንም ለተጠቃሚዎች የማሰራጨት ተግባር ነው ፤ ፯ / “ የማያቋርጥ ምዝገባ ” የአስተዳደር ክፍፍልን ተከትሎ በሀገር ወይም በአነስተኛ የአስተዳደር እርከን ደረጃ በሕጋዊ የማያቋርጥ ምዝገባ ሥርዓት የወሳኝ ኩነቶችን የኢኮኖሚና የማህበራዊ ድርጅቶችን ተከታታይነት የመመዝገብ ተግባር ነው ፤ ፰ / “ አስተዳደራዊ መዛግብት ” ማለት የመንግሥት መንግሥታዊ ድርጅቶች ተዕለት ሥራቸው የሚመነጩ መረጃዎችን በማጠናቀርና በማቀናበር የሚያዘጋጃቸው ሰነዶች ናቸው ፣ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፰ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፵፯ ዓ.ም ፱ / “ ሀገራዊ የስታቲስቲክስ ፕሮግራም ” የባለሥልጣኑ እንዲያገለግል በየተወሰነ ጊዜ የሚዘጋጅ ሕጋዊ የስታቲስቲክስ ዕቅድና መርሃ ግብር ነው ፣ ፲ / ሀገር አቀፍ ባህርይ ያለው ስታቲስቲክስ ” ማለት ተሰብስቦ ሲጠቃለል በአገሪቱ ከተሞች ወይም ጠር ወይም በአገር ደረጃ ውጤት የሚያስገኝ መረጃ ማለት ነው ፡፡ መደበኛ ስታቲስቲክስ ” ማለት በባለሥልጣኑ መደበኛ ስታቲስቲክስ ተብሎ የተወሰነ ነው ፣ “ ክልል ” በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፯ የተጠቀሰው ክልል ሲሆን ለዚህ አዋጅ አፈፃፀም ሲባል የአዲስ አበባና የድሬ ዳዋ ከተሞች አስተዳደሮችንም ይጨምራል ፣ “ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ወይም ተቋም ” ማለት የፌዴራል ወይም የክልል መንግሥት አካል ሲሆን የፌዴራል መንግሥት የልማት ድርጅትን ይጨምራል ፣ “ ሰው ” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው ፡፡ የተፈጻሚነት ወሰን ፩ / ይህ አዋጅ ኢኮኖሚያዊ ፣ ማኅበራዊና ዲሞግራ ፊያዊ መረጃዎችን በመሰብሰብ ፣ በማጠናቀርና በማሰራጨት ተግባር ሁሉ ተፈጻሚ ይሆናል ፣ ፪ / የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ቢኖርም ይህ አዋጅ የአገር መከላከልና የደኅንነት ጉዳዮችን በተመለከተ በሚያዙ ሚስጢራዊ መረጃዎች ላይ ተፈጻሚ አይሆንም ፡፡ ፬ . መቋቋም ፩ / የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ባለሥልጣን ( ከዚህ በኋላ “ ባለሥልጣን ” እየተባለ የሚጠራ ) የሰውነት መብት የተሰጠው የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ፣ ፪ / ባለሥልጣኑ ተጠሪነቱ ለሚኒስቴሩ ይሆናል ፡፡ ራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር . ፳፰ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ኙ ዋና መሥሪያ ቤት የባለሥልጣኑ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ሆኖ እንደአስፈላጊነቱ በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል ፡፡ ፮ . የባለሥልጣኑ ዓላማ የባለሥልጣኑ ዓላማ ፣ ፩ / በቆጠራ ፣ በናሙና ጥናት ፣ በማያቋርጥ ምዝገባና ከአስተዳደር መዛግብት የተሰበሰቡ የኢኮኖሚ ያዊ ፣ የማኅበራዊና የዲሞግራፊያዊ የስታቲስ ቲክስ መረጃዎችን በተቀናጀ አሠራር ሰብስቦ ፣ ኣቀነባብሮና ተንትኖ ለተጠቃሚዎች የማሠራ ጨት ፣ እና ፪ / የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችና ሌሎች አካላት የስታቲስቲክስ መዝገብ አያያዝ ፣ የማያቋርጥ የምዝገባ አሠራርና የሪፖርት እንዲዘረጉ የቴክኒክ ምክርና ድጋፍ የማድረግ ፣ እንዲሁም ስለማያቋርጥ ምዝገባ ፣ የአስተዳደ ራዊ መዛግብት መረጃ ክምችቶች በመፍጠርና የአያያዝ ሥርዓት በማደራጀት ምክርና ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል አቅም የመገንባት ፣ ይሆናል ፡፡ የባለሥልጣኑ ሥልጣንና ተግባር ባለሥልጣኑ የአገሪቱ የስታቲስቲክስ ማዕከል ሆኖ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፣ ፩ / የስታቲስቲክስ መረጃዎችን በቆጠራ ፣ በናሙና ጥናቶች ፣ በማያቋርጥ ምዝገባና ከአስተዳደር መዛግብት ይሰበስባል ፣ እንዲሰበሰቡም ያደር ጋል ፣ የተሰበሰቡ መረጃዎችን ያደራጃል ፣ ያቀ ነባብራል ፣ ይተነትናል ፣ ያወጣል ፣ ያሰራጫል ፣ በየወቅቱ የአጭር ፣ የመካከለኛና የረዥም ጊዜ የስታቲስቲክስ ፕሮግራሞችን ያዘጋጃል ፣ የበ ጀት ረቂቅ ያቀርባል ፣ ሲፈቀድም በሥራ ላይ ያውላል ፣ ሌሎች የመንግሥት መ / ቤቶችና ተቋ ማትም በሥራ ላይ ማዋላቸውን ያረጋግጣል ፣ ፫ / ከመንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶች ወይም ተቋማት ወይም የግል ድርጅቶች በሚቀርብለት ጥያቄ መሠረት የስታቲስቲክስን ሥራ በተመለከተ የምክር አገልግሎት ይሰጣል ፣ የስታቲስቲክስ አሠራር ዘዴዎችን በተመለከተ የጥናትና ምርምር ተግባር ያከናውናል ፣ የተገኙ ውጤቶችንም እንዲውሉ ያደርጋል ፣ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፰ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፭ / በመንግሥት መ / ቤቶችና ተቋማት ፣ ታዊ ባልሆኑ ድርጅቶችና በግሉ ዘርፍ ውስጥ በስታቲስቲክስ ለተሰማሩ ሠራተኞች መሠረታዊ አጫጭር የስታቲስቲክስ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ይሰጣል ፣ አገራዊ የስታቲስቲክስ ሥራን ለማሻሻልና የሥራ መደራረብን ለማስወገድ የሥራ አፈጻ ጸም ፕሮግራሞችና መመሪያዎችን ያወጣል ፣ በሥራ ላይ መዋላቸውንም ያረጋግጣል ፣ ፯ / የሚሰበሰቡትን መረጃዎች በተመለከተ ሥርዓት ይወስናል ፣ ትርጉምና ያወጣል ፣ የሚሰበስበውን ዓይነትና እንደዚሁም የሚሰበሰብበትን ጊዜ ይወስናል ፣ በዚሁ መሠረት እንዲፈፀም ያደርጋል ፣ ዓለም አቀፍ ስታቲስቲካዊ ደረጃን ለመጠበቅ በአገሪቱ የሚሰበሰቡ ስታቲስቲካዊ መረጃዎች ከሌሎች ኣገሮች ፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና ከተባበሩት መንግሥታት ተነጻጻሪ እንዲሆኑ ያደርጋል ፣ በሀገራዊ የቆጠራና ናሙና ጥናት አማካይነት የሚሰበሰቡ ኢኮኖሚያዊ ፣ የማህበራዊና የዲሞግ መረጃዎች የክልል መንግሥታትን ፍላጎት የሚያሟሉ መሆናቸውን ያረጋግጣል ፣ የክልል መንግሥታት ጥያቄ ሲያቀርቡ አስፈላ የስታቲስቲክስ መረጃ የመሰብሰብ ፣ የማደራጀት ፣ የመተንተንና በጽሑፍ የማውጣ ትና የማሠራጨት ዝግጅትን በመምራትና በማ ስተባበር ረገድ ይረዳል ፣ እንደዚሁም የስታቲ ስቲክስ መዝገብ አያያዝ ሥርዓት መቋቋሙን ያረጋግጣል ፣ የስታቲስቲክስ ተግባራትን ለማከናወን ከለጋሽ አገሮችና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች የገንዘብ ፣ የማቴሪያልና የቴክኒክ ዕርዳታ የሚገኝበትን ሁኔታ በማመቻቸት በሚኒስቴሩ እንዲፀድቅ ለት ያቀርባል ፣ ፲፪ / ከተያዘው ዕቅድና ፕሮግራም ውጪ ለሚቀርቡ የጥናት ጥያቄዎች ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ፣ ከመንግሥት መ / ቤቶችና ተቋማት እንዲሁም ከሌሎች አካላት ጋር በመተባበር ለጥናቶቹ የሚያስፈልጉ የተወሰኑ ወጪዎችን እንዲሸፍኑ በማድረግና በማውጣት ጥናቶችን ያከናውናል ፣ በሁሉም የስታቲስቲክስ ዘርፎች በስታቲስቲክስ ሙያ ሥልጠና ለሚሰጡ ማዕከላት ከውጪ ስለሚገኝ የሥልጠናና የቴክኒክ አጠቃቀም አስፈላጊውን ምክር ይሰጣል ፣ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፰ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የስታቲስቲክስ መዝገብ አያያዝና ሪፖርት ኣቀራረብን በሚመለከት የመንግሥት መ / ቤቶች ወይም ተቋማትና ሌሎች አካላት በተግባር ሊያሟሉትና ሊከተሉት የሚገባውን ስልት ይቀይሳል ፣ ተግባራዊነቱን ያረጋግጣል ፣ በስታቲስቲክስና ይፈጥራል ፣ በሚካሄዱበት ይሰጣል ፣ ዘርፍ ከተቋቋሙ ኮንፈረንሶች አስፈላጊውን ለሚያሰራጫቸው የጥናትና የቆጠራ ውጤቶች እንዲሁም መረጃዎች ለመጠቀም የአገልግሎት ክፍያ ሊጠይቅ ይችላል ፣ በስታቲስቲክስ ጉዳይ ሁሉ ለመንግሥት ምክር ይሰጣል ፣ በዚህ አዋጅ ሌሎች ድንጋጌዎችና አግባብ ባላቸው ሌሎች ሕጎች የተሰጡትን ተግባሮች ያከናውናል ፣ ስታቲስቲክስን የሚመለከቱ ሕጎች ፣ ደንቦችና መመሪያዎች በሥራ ላይ መዋላቸውን ያረጋግጣል ፡፡ ፮ . የባለሥልጣኑ አቋም ባለሥልጣኑ በሚኒስትሩ አቅራቢነት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚሾም አንድ ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ ሥራ አስኪያጁ ጋር በመመካከር በሚኒስትሩ አቅራቢነት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚሾሙ እንዳስፈላጊነቱ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጆች ፣ እና አስፈላጊ የሆኑ ሠራተኞች ፣ ይኖሩታል ፡፡ ፱ . የዋና ሥራ አስኪያጁ ሥልጣንና ተግባር ዋና ሥራ አስኪያጁ የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በሚኒስቴሩ በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሠረት የባለሥልጣኑን ሥራዎች ይመራል ፣ ያስተዳድራል ፣ በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ( 1 ) የተመለከተው አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ዋና ሥራ አስኪያጁ ፣ በዚህ አዋጅ ለባለሥልጣኑ የተሰጡትን ሥልጣንና ተግባሮች በሥራ ላይ ያውላል ፣ ኪያጁ በማይኖርበት ጊዜ ተለይቶ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፰ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም በፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ሕግ የባለሥልጣኑን ሠራተኞች ይቀጥራል ፣ ያስተዳድራል ፣ የባለሥልጣኑን የሥራ ፕሮግራምና በጀት እንዲሁም አፈጻጸም አዘጋጅቶ ለሚኒስቴሩ ያቀርባል ፣ መ / ለባለሥልጣኑ በተፈቀደው በጀትና የሥራ ፕሮግራም ያደርጋል ፣ ባለሥልጣኑ ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚያ ደርጋቸው ግንኙነቶች ሁሉ ባለሥልጣኑን ይወክላል ፡፡ ዋና ሥራ አስኪያጁ የባለሥልጣኑን የሥራ አፈፃፀም ለማሳካት ባስፈለገ መጠን ሥልጣንና ተግባሩን በከፊል ለባለሥልጣኑ ኃላፊዎችና ሌሎች ሠራተኞች በውክልና ሊያስተላልፍ ይችላል ፡፡ ፲ የምክትል ዋና ሥራ አስኪያጆች ሥልጣንና ተግባር ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጆች ፣ በሥራቸው የተመደቡትን መምሪያዎች እና አገልግሎቶች ሥራ ያስተባብራሉ ፣ ይመራሉ ፣ ፪ / ዋና ሥራ በሚሰጣቸው የውክልና ሥልጣን መሠረት ዋና ሥራ አስኪያጁን ተክተው ይሠራሉ ፣ በዋና ሥራ አስኪያጁ የሚሰጡዋቸውን ሌሎች ተግባራት ያከናውናሉ ፡፡ ፲፩ . የስታቲስቲክስ ምክር ቤት መቋቋም ፩ / የስታቲስቲክስ አገር አቀፍ ምክር ቤት ( ከዚህ በኋላ “ ምክር ቤት ” እየተባለ የሚጠራ ) በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ፡፡ ፪ / ምክር ቤቱ አግባብ ካላቸው የፌዴራል መሥሪያ ከዘጠኙ ክልሎች ፣ ከአዲስ አበባ መስተዳድሮች ከሌሎችም የሚቋቋም ይሆናል ፣ የምክር ቤቱን አባላት ሚኒስትሩ ከዋና ሥራ አስኪያጁ ጋር በመመካከር ይሰይማል ፣ ፬ / ሚኒስትሩ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ይሆናል ፡፡ ፪ / ምክር ቤቱ ምልዐተ - ጉባኤ የሚኖም ይ ) . ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፰ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፲፪ የምክር ቤቱ ሥልጣንና ተግባር የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፣ ፩ / በባለሥልጣኑ ተዘጋጅቶ የሚቀርብለትን ሀገራዊ የስታቲስቲክስ ፕሮግራም የማፅደቅ ፣ በሥራ ላይ የዋለውን ሀገራዊ የስታቲስቲክስ ፕሮግራም የመገምገም ፣ ፫ / ከአስተዳደራዊ መዛግብትና ከተለያዩ ምዝገባዎች የሚሰበሰቡ የስታቲስቲክስ መረጃ ክምችቶች በሥርዓት የሚያዙበትን የመምረጥና የማጽደቅ ፣ ፬ / አገር የስታቲስቲክስ ሥርዓትን ለማሻሻልና የአቅም ግንባታና የሰው ኃይል ልማትን ለማሳደግ የሚያስችሉ መመሪያዎችን የማውጣት ፣ ፭ / አስፈላጊ ሲገኝ ንዑሳን ኮሚቴዎችን የማቋቋም ፡፡ ፲፫ . የምክር ቤቱ ስብሰባ ፩ / ምክር ቤቱ በዓመት አንድ ጊዜ ይሰበሰባል ፣ ሆኖም ኣስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በማንኛውም ጊዜ ስብሰባ ሊጠራ ይችላል ፡፡ ከአባላቱ ከግማሽ በላይ ሲገኙ ነው ፡፡ ፫ / ምክር የሚያሳልፈው ሰድምጽ ብልጫ ይሆናል ፣ ሆኖም ድምጹ እኩል በእኩል የተከፈለ እንደሆነ ሰብሳቢው ወሳኝ ድምጽ ይኖረዋል ፡፡ ፬ / የዚህ አንቀጽ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆኖ ፣ ምክር ቤቱ የራሱን የስብሰባ ሥነ ሥርዓት ደንብ ሊያወጣ ይችላል ፡፡ ፲፬ . በጀት የባለሥልጣኑ የሚከተሉት የገንዘብ ይኖሩታል አጠቃቀሙም በሃገሪቱ አስተዳደርና አጠቃቀም መሠረት ይሆናል ፡፡ ፩ / መንግሥት ከሚመድብለት በጀት ፣ ፪ / ባለሥልጣኑ ከሚያስከፍለው የአገልግሎት ዋጋ ፣ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፰ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፫ / የቆጠራዎችና የጥናቶች ሪፖርቶች ፣ መረጃዎችና የስታቲስቲክስ መጽሔቶችና ዶክመንቶች ሽያጭ ገቢ ፡፡ የሂሣስ መዛግብት ፩ / ባለሥልጣኑ የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሣብ መዛግብት ይይዛል ፡፡ ፪ / የባለሥልጣኑ በሚሰይመው በየዓመቱ ይመረመራሉ ፡፡ የስታቲስቲክስ መረጃዎች የመስጠት ግዴታ ፩ / የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው ወይም የሚያወጣ ማንኛውም ተቋም ፈቃዱን በሰጠው የመንግሥት በባለሥልጣኑ ተዘጋጅቶ በሚቀርብ መጠይቅ ወይም ቅጽ ላይ ስለተቋሙ አጠቃላይ ሁኔታ የሚገልጽ በመሙላት የመመዝገብ ግዴታ አለበት ። ፪ / ማንኛውም ሰው መረጃ እንዲሰጥ በባለሥልጣኑ መረጃውን በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ መስጠት አለበት ፡፡ ፫ / ማንኛውም የመሬት ፣ የሕንጻ ፣ ተሽከርካሪ ፣ የአውሮፕላን ፣ የመርከብ ወይም የመኖሪያ ባለይዞታ በባለሥልጣኑ የተሰጠው የባለሥልጣኑን መታወቂያ ወረቀት ወይም የውክልና ደብዳቤ በማሳየት ከጥዋቱ ፲፪ ሰዓት እስከ ቀኑ ፲፪ ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ገብቶ አስፈላጊውን የስታቲስቲክስ መረጃ እንዲሰበስብ መፍቀድ አለበት ፡፡ ፬ / ማንኛው ሰው ወይም የመንግሥት መሥሪያ ቤት ወይም ተቋም በቃለ መጠይቅ ፣ በስልክ መጠይቅ ሞልቶ በፖስታ በመላክ እንዲሰጥ የሚፈለገውን የስታቲስቲክስ የመስጠት አለበት ፡፡ ፭ በማንኛውም የስታቲስቲክስ ትክክለኛ ፣ የተሟላና ባለሥልጣኑ በሚወስነው ካለምንም ክፍያ የሚገኝ መሆን አለበት ፡፡