×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 55/1989 ዓም ኦስትሪያ፣ ፊንላንድኛ ስዊድን የልማአራት ስምምነትተዋዋይ ወገኖች የሆኑበት የፕሮአልስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፪ አዲስ አበባታኅሣሥ ፰ ቀን ፲፱፻፳፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፳፱ ዓም ኦስትሪያ ፡ ፊንላንድና ስዊድን የሎሜ አራት ስምምነት ተዋዋይ ወገኖች የሆኑበት የፕሮቶኮል ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . ገጽ ፪፻፲፬ አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፳፱ ኦስትሪያ ' ፊንላንድና ስዊድን የሎሜ አራት ስምምነት ተዋዋይ ወገኖች የሆኑበትን የፕሮቶኮል ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ኦስትሪያ ' ፊንላንድና ስዊድን እኤአ ከጃንዋሪ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ጀምሮ የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገሮች ስለሆኑ ፤ የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገሮች በአንድ በኩል እንዲሁም ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ የካሪቢያንና የፓስፊክ ሀገሮች ቡድን በሌላ በኩል ሆነው የተጠቀሱትን ሦስት ሀገሮች የሎሜ አራት ስምምነት ተዋዋይ ወገኖች በማድረግ እኤአ ዲሴምበር ፰ ቀን ፲፱የኒ ሞሪሽየስ ላይ የፕሮቶኮል ስምምነት ስለተፈራረሙ ! የፕሮቶኮል ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ተፈራራሚዎቹ | other ሀገሮች ሲያጸድቁት በመሆኑ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ | ratification by the signatory States ; ተወካዮች ምክር ቤት የፕሮቶኮል ስምምነቱን ታኅሣሥ ፰ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ - በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲9 መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ተሺ፩ ጽ ደ፲፭ ዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲ ታኅሣሥ ፳ ቀን ፲፱ድተህ ፉም FederalNegarit Gazeta - - No . 12 1Decembe1996 – Page 295 እ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ኦስትሪያ ' ፊንላንድና ስዊድን የሎማ አራት ስምምነት ተዋዋይ ወገኖች የንበት የፕሮቶኮል ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፲፭ / ፲ህዝ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። } ስምምነቱ ስለመጽደቁ ኦስትሪያ ፡ ፊንላንድና ስዊድንን የሎማ አራት ስምምነት ተዋዋይ ወገኖች በማድረግ በአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገሮች እና በአፍሪካ • ካሪቢያንና ፓስፊክ ሀገሮች ቡድን መካከል | እ . ኤ . አ . ዲሴምበር ፰ ቀን ፲ደኋኛ ሞሪሽየስ ላይ የተፈረመው | የፕሮቶኮል ስምምነት ጸድቋል ። # የኢኮኖሚልማትና ትብብር ሚኒስቴር ሥልጣን የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስቴር የፕሮቶኮል ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል " ጅ አዋጁ የሚናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታኅሣሥ ፰ ቀን ፲፱፴፱ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፰ ቀን ፲፱ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?