×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሀብት ማፍሪያ መሣሪያዎችን ወደ መንግስት ለማዘዋወርና በቁጥጥሩም ስር ለማድረግ የወጣ አዋጅ ቁጥር 26/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፳
ነ ጋ ሪ ት ፡
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ' ውስጥ ' ባመት
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፯ ዓ ም.
አዋጅ ቍጥር ፳፮ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የሀብት ማፍሪያ መሣሪያዎችን ወደ መንግሥት ለማዛወርና በቁጥጥሩም ሥር ለማድረግ የወጣ አዋጅ..
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፹፫
አዋጅ ቁጥር ፳፮ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የሀብት ማፍሪያ መሣሪያዎችን ወደ መንግሥት ባለቤትነት ለማዛወርና በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ለማድረግ የወጣ አ ዋ ጅ
የግል ጥቅምን አምልኮ ሠርዞ የኅብረተሰቡን ጥቅም ማስ ቀደም የኅብረተሰብአዊነት መሠረታዊ መመሪያ ስለሆነ ፤
ለኅብረተሰቡ አስፈላጊ ሆነው ሳለ ፤ ሙሉ በሙሉ በመ | ንግሥት እጅ ለማድረግ በማያመቹት የኤኮኖሚ የሥራ መስ ኮች መንግሥት ተካፋይ በመሆን ለኅብረተሰቡ ጥቅም መዋ ላቸውን ማረጋገጥ የመንግሥት ዓይነተኛ ተግባር መሆኑን በመረዳት ፤ እንዲሁም
የኅብረተሰቡን የጋራ ጥቅም የማይጎዱና ለግለሰቡም የግል ፍላጎት የሚያገለግሉ ሥራዎች በግል እንዲከናወኑ መፍ ቀዱ ጠቃሚ መሆኑን በማመን ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የሀብት ማፍሪያ መሣሪያዎችን ወደ መን ግሥት ለማዛወርና በቁጥጥሩም ሥር ለማድረግ የወጣ አዋጅ ቍጥር ፳፮፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ በመንግሥት ብቻ የሚካሔዱ ሥራዎች 1
፩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሥራዎች በመንግሥት ብቻ የሚካሔዱ ይሆናሉ ።
አዲስ አበባ መጋቢት ፰ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ ም.
መ ን ግ ሥ ት
ለአገሪቱ የኤኮኖሚ እድገት መሠረታዊ የሆኑና ለኅብረ ተሰቡ ያልተቋረጠ አገልግሎት መስጠት የሚገባቸው ሀብትና ንብረቶች ለሰፊውና ለወዝ አደሩ ሕዝብ ጥቅም እንዲውሉ | ownership those resources that are crucial for economic deve ወደ መንግሥት ባለቤትነት ማዛወር አስፈላጊ በመሆኑ ፤
dispensable service to the community ;
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል ። የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?