የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር፳ አዲስ አበባ - - የካቲት ፲፰ ቀን ፲፱፻፳፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፳፪ / ፲፱፻፳፱ ዓም ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈ | ረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . . ገጽ ፫፻፵፫ አዋጅ ቁጥር ፳፪ / ፲፱፻፳፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክትከፊል ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ፲፱ ሚሊዮን ፭፻ ሺህ | Democratic Republic of Ethiopia and the African Develop ዩኤ ( አሥራ ዘጠኝ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ዩኒትስ ኦፍ | ment Fund stipulating that the African Development Fund አካውንት ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢት | provide to the Federal Democratic Republic of Ethiopiaa loan ዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት | amount of 19 , 500 , 000 UA ( ninteen million five hundred ፈንድ መካከል እ . ኤ . አ ዲሴምበር ፳ ቀን ፲፱፻፲፮ በአቢጃን | የተፈረመ በመሆኑ ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት ፲፰ ቀን ፲፱፻ዥ፱ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክትማስፈጸሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር፳፪ ፲፱፻፴፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁሺ፩ ገጽ ፫፻፵፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ የካቲት ፲፰ ቀን ፲፱፻፱ ዓም Federal Negarit Gazeta No . 20 25 Feb . 1997 Page 354 በዚህ አዋጅውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እኤአ ዲሴምበር ፳ ቀን ፲፱፻ጥ በአቢጃን የተፈረመው ቁጥር ኤፍ / ኢቲኤች ኤአይአርዲኢቪ ፴፯ የብድር ስምምነት ነው ። የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፲፱ ሚሊዮን ፭፻ ሺህ ዩኤ ( አሥራ ዘጠኝ ሚሊዮን አምስት መቶ | ሺህዩኒትስኦፍአካውንት ) በብድር ስምምነቱበተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፲፰ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፲፰ ቀን ፲፱፻ዥ፱ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት