×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የባለሞተር ተሽከርካሪ አሽከርካሪዎች መንጅ ፍቃድ ደንብ ቁጥር 362/1969

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቊጥር ፱
የጋዜጣው ዋጋ
1 ሥ ት
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ባገር ውስጥ ባመት
በ፮ ወር
ለውጭ አገር እጥፍ ይሆናል "
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ s
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፷ ፲፱፻፰፩ ዓ. ም. የባለሞተር ተሽከርካሪና የተሳቢ መለያ ፤ መመርመሪያና መመዝገቢያ ደንብ
ገጽ ፵፱
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር F ፻፷፩ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የባለሞተር ተሽከርካሪዎች ፍጥነት ወሰን ደንብ ገጽ ፷፰ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፷፪ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የባለሞተር ተሽከርካሪ ፤ አሽከርካሪዎች መንጃ ፈቃድ ደንብ
ማረሚያ ቍጥር ፷፱፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
በመንገዶች ላይ ጉዞንና ማመላለሻን ለመቈጣጠር በአዋጅ ቍጥር ፪፻፶፮ ፲፱፻፷ ዓ. ም. የወጣውን (እንግሊዝኛውን ብቻ) ማረሚያ
ገጽ ፹፪
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፰ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. በ፲፱፻፰ ዓ. ም. በመንገዶች ላይ ጉዞንና ማመላለሻን (ትራን ስፖርትን) ለመቈጣጠር በወጣው አዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ ።
ክፍል ፩ መግቢያ ውሳኔ ።
ገጽ ፸፪
፩ ፤ አውጪው ባለሥልጣን ፤
ይህን ደንብ የመገናኛ ሚኒስትሩ ያወጣው በ፲፱፻፰ ዓ. ም. በመንገዶች ላይ ጉዞንና ማመላለሻን (ትራንስፖ ርትን) ለመቈጣጠር በወጣው አዋጅ (አዋጅ ቍጥር ፪፻ ፶፮) ፲፱፻፰ ዓ. ም. (አንቀጽ ፭) ፩ና (፪) (ሐ) ና (t) ከዚህ በታች « ዋናው አዋጅ » እየተባለ የሚጠቀሰው ________ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ነው ። አጭር አርእስት 1
ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷፩ ዓ.ም. የባለሞተር ተሽከርካሪና የተሳቢ መለያ ፤ መመርመሪያና መመዝገቢያ ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጉም እንዲሰጠው ካላስፈለገ በስተቀር ፤ በዋናው አዋጅ አንቀጽ ፫ የተዘረዘሩት ቃላት ትርጉም በዚህ ደንብ ውስጥ ተፈጻሚ ይሆናል ፤ የሚከ ተሉት ተጨማሪ ቃላትም ከታች የተዘረዘረ ትርጉም ይኖራቸዋል "
አዲስ አበባ የካቲት ፲፭ ቀን ፲፱፻፷፩ዓ.ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)
nications pursuant to authority vested in him by Article 5 (1) | and (2) (a), (c) and (j) of the Road Travel and Transport

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?