አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፶
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ደንብ ቁጥር ፪፻፳፰ / ፪ሺ፫
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፭ሺ፰፻፵፰
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
- የሕዝቦች ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፳፷ / ፪ሺ፫ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ ክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and አንቀጽ ፭ እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic
፮፻፶፪ሺ፩ አንቀጽ ፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አው _____
፪ መቋቋም
፩) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ (ከዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል፡
፪) የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር
ይሆናል ፡፡
፫) ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶ / ፪ሺ፩ እና በፌዴራል ዩኒቨርሲቲዎች የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፳፰ / ፪ሺ r ” | 1. Short Title ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል::
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩