የብድር ስምምነት የተደገፈ ልማት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፴፱ አዲስ አበባ- ግንቦት ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፶፩ / ፲፱፻፷፯ ዓ.ም በመረጃ እና በመገናኛ ቴክኖሎጂ የተደገፈ ልማት | International Development Association Credit Agreemer ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ገንዘብ ለማግኘት ከዓለም | for ዐቀፍ የልማት ማኅበር ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት | Technology Assisted Development Project Ratificatio ማዕደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፩፻፲፭ አዋጅ ቁጥር ፬፻፶፩ / ፲፱፻፲፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ ልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን በመረጃ እና በመገናኛ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ኤስ.ዲ.አር ( አሥራ ሰባት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ Republic of Ethiopia a credit amount of 17,100,000 SDR ኤስ.ዲ.አር ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ( seventeen million ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ | financing Information and Communication Technology የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.ኣ. ጃንዋሪ ፬ ቀን ፪ሺ፭ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ ፣ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | WHEREAS , the House of Peoples Representatives of ግንቦት ፲፰ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | the Federal democratic Republic of Ethiopia has ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ኣዋጅ " በመረጃ በመገናኛ ቴክኖሎጂ የተደገፈ ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ገንዘብ ለማግኘት ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፶፩ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ዥ ሺ ፩ ያንዱ ዋጋ ገጽ ፫ሺ፩፻፲፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ ግንቦት ፲፰ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” በኢት ዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ ፬ ቀን ፪ሺ፭ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር 3985ET የብድር ስምምነት ነው :: ፫ . የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ሚኒስትሩ ስምምነቱ የተገኘውን ፲፯ሚሊዮን፩፻ሺ ኤስ.ዲ.ኣር ( አሥራ ሰባት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፲፰ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ግንቦት ፲፰ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት