ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፴
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ባገር ' ውስጥ ' ባመት
በ፮ ▪ ወር '
ወ ታ ደ ራ ዊ መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፤
3 ብር
ማ ው ጫ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም
አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፱ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
E ብረተሰብኣዊት
የብሔራዊ አብዮታዊ ዘመቻ መምሪያ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፪፻፹፯
ኢትዮጵያ መንግሥት
እነኝህን ጠላቶችና ፀረ አንድነትና ፀረ አብዮት ቶች ለመቋቋም ሰፊውና አገር ወዳዱ ሕዝብ ሕይወቱንና ንብ ረቱን በመስጠት የሚያደፋፍሩና የሚያኮሩ ጥረቶችን እያደ ረገ ፤ እርምጃዎችንም እየወሰደ ቢሆንም ትግሉ በአጭር ጊዜ ሳይወሰን መራራና ረጅም በመሆኑ ጠላቶቻችንን ለመደምሰስ የምናደርገው ዝግጅት ጠንካራና የተቀነባበረ መሆን ስላለበት
በተጨማሪም ድኅነትና የኢኮኖሚ ጥገኝነት ከእነዚህ ጠላቶች ተለይተው የማይታዩ በመሆናቸው የአብዮታዊት እናት አገራችን ኢኮኖሚ እንዲዳብርና ምርት እንዲያድግ የል ማት ሥራዎችንና እንቅስቃሴዎችን ከመቼውም ይበልጥ በማ ስፋፋትና በማካሔድ በእነዚህም ላይ ዘመቻ ማድረግ ተገቢ ስለሆነ ፤
_ ከላይ የተመለከቱትን ለመፈጸም መንግሥታዊና ሕዝ ባዊ ድርጅቶች አሠራራቸውና አቋማቸው እንደዚሁም የሰፊ ውና የአገር ወዳዱ ሕዝብ ተሳትፎ የተቀነባበረ ፈር እንዲ ይዝ ማድረግ አስፈላጊ ስለሆነና ይህንንም ከግብ ለማድረስ ተገቢው ሥልጣን ያለው በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር የሚመራ ብሔራዊ አብዮታዊ የዘመቻ መምሪያ ማቋቋም ስላስፈለገ
አዲስ አበባ ነሐሴ ፳፩ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፱ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የብሔራዊ አብዮታዊ ዘመቻ መምሪያን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የመስፋፋት ፍላጎት ያለው አድኃሪ የጎረቤት የገዢ መደብ ጠንካራና አብዮታዊት ኢትዮጵያን ለማየት የማይፈልጉ የው ስጥና የውጭ አድኃሪ ኃይሎች በኢምፔሪያሊዝም አቀነባባሪ ነት ዳር ድንበራችን እንዲደፈር ፤ አንድነታችን እንዲፈርስና አብዮታችን እንዲቀለበስ ከዚህም አልፎ ሕልውናችን እንዲ | Ethiopia are, with the backing of imperialism, more than ever
ጠፋ ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ ከፍተኛ ከበባና ወረራ በማድ ረግ ላይ ስለሆኑ ፤
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
making encouraging and commendable efforts in combatting the
procedures of government offices and mass organizations and