×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የደብረ ሊባኖስ ገዳም አስተዳደር ትዕዛዝ ቁጥር 77/1972

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አንደኛ ዓመት ቍጥር ፰
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት 00
ግ ሥ ት "
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።

የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ ባመት
በ፮ ወር
ለውጭ አገር አጥፍ ይሆናል "
ማ ው ጫ ። ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ትእዛዝ ቊጥር ፸፯፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
የመንግሥት ማስታወቂያ ቊጥር ፬፻፳፮ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የደብረ ሊባኖስ ገዳም አስተዳደር ትእዛዝ --
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፬፻፳፯ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ትእዛዝ ቊጥር ፸፯ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ስለ ደብረ ሊባኖስ ገዳም አስተዳደር የወጣ
ገጽ ፶፭
ገጽ ፶፰
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ።
የደብረ ሊባኖስ ገዳም ንብረት በሚገባ ተጠብቆ ለገዳሙ ዓላማዎች መዋሉን ማረጋገጥ አስፈላጊ መሆኑን በመገንዘብ ፤ ይህንንም ለማድረግ ገዳሙ የቀለጠፈ የአስተዳ እንዲኖረው አስፈላጊው መሆኑን በመረዳትና ፤
በፍትሐ ብሔር ሕግ ቊጥር ፫፻፺፱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ሳዊት ቤተ ክርስቲያን ክፍል የሆኑ ገዳማት በአስተዳደር ሕጎች ሁኔታዎችና ወሰኖች በተሰጡ ውሳኔዎች መሠረት በሕግ በኩል ግዴታና መብት አላቸው የሚለውን ተመልክ
በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን አንቀጽ ፩፻፳፯ መሠ ረት ቀጥሎ ያለውን አዘናል ።
፩- አጭር አርእስት ፤
ይህ ትእዛዝ « የ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የደብረ ሊባኖስ ገዳም አስተዳደር ትእዛዝ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
- ት ርጕ ም ፤
በዚህ ትእዛዝ የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጕም ካልሰጠው በስተቀር ፤
፩ « ገዳም » ማለት የደብረ ሊባኖስ ገዳም ማለት ነው ፤
፪ « ማኅበር » ማለት በገዳሙ ውስጥ በአባልነት እንዲ ኖሩ የተፈቀደላቸው መነኰሳት ማለት ነው ፤
፫ « አስተዳደር » ማለት ሥጋዊ አስተዳደር ማለት ነው
አዲስ አበባ ጥር ፳ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማ
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ ፻፷፬ (136)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?