×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ሸበሌ የትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 192/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፺፯
የአንዱ ዋጋ
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ነ ጋ ሪ ት
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፪ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. ሸበሌ የትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፬፻፶፪
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፪ ፲፱፻፹፮ ሸበሌ የትራንስፖርት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « ሸበሌ የትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋ ሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፪ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. መቋቋም
፩. ሸበሌ የትራንስፖርት ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድር ጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል "
አዲስ አበባ ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ ስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻ T ፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯፩ of the Prime Minister and the Council of Ministers Proclama ሀ | መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
የፖስታ ሣጥን ቍ፹ሺ፩ (80,091)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?