×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ እንደገና ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 233/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፶፮ አዲስ አበባ ግንቦት ፲፪ ቀን ፪ሺ፫
ደንብ ቁጥር ፪፻፴፫ / ፪ሺ፫
መቐለ ዩኒቨርሲቲ እንደገና ማቋቋሚያ ክር ቤት ድንብ …
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር _ ፻ / ሺ
መቐለ ዩኒቨርሲቲን እንደገና ለማቋቋም
የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ያንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች | Mekelle University Re - establishment Council of Ministers ገፅ ፭ሺ፰፻፶፰ | Regulation
ሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና | This Regulation is issued by the Council of Ministers ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties ንቀጽ ፭ እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶ / ፪ሺ፩ | of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic አንቀጽ ፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ እንደገና ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፫ / ፪ሺ r ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. መቋቋም
፩ / መቐለ ዩኒቨርሲቲ (h ዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ስውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ እንደገና ተቋቁሟል:
፪ / የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል ፡፡
፫ / ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?