የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፲፪ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፯ / ፲፻፯ዓ.ም ለመጠጥ ውሃና ሳንቴሽን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው ስምምነት ማፅደቂያ ኣዋጅ .... ገጽ . ፪ሺ፱፻፵፫ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፯ / ፲፱፻፵፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለመጠጥ ውሃና ሳንቴሽን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ | Democratic Republic of Ethiopia and መጠኑ ፶፩ሚሊዮን፩፻ሺ ኤስ.ዲ.አር ( ሃምሳ | Development Association stipulating that the Development የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ Association provide to the Federal Democratic Republic of ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት | Ethiopia a Credit amount of 51,100,000 SDR ( fty one million ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ኦገስት ፳፫ ቀን ፪ሺ፬ በአዲስ | financing Water Supply and Sanitation Project was signed in አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኤኮኖሚ ዐቀፍ ውሎች ከመሆናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተወካዮች ምክር ቤት of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፶፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | ratified said Credit Agreement at its session held on the በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ እና ( Hg ) | Sub Article ) and ( 2 ) of the Constitution , it is hereby መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፭ ሺ ፩ ገጽ ፪ሺ፱፻፵፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፪ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም. ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለመጠጥ ውሃና ሳንቴሽን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፯ / ፲፱፻፷፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ 4 ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ኦገስት ፳፫ ቀን ፪ሺ፬ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመው ቁጥር 3901 ET የብድር ስምምነት ነው ፡፡ ፫ . የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ኤስ.ዲ.አር ( ሃምሳ አንድ ሚሊዮን ኣንድ መቶ ሺህ ኤስ.ጂ.አር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም. ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት