ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የብድር ስምምነት ለማፅሃፍ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፴፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ- ሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፲፯ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፮ / ፲፱፻፶፯ ዓ.ም ለሁለተኛው የመንገድ ልማት ድጋፍ ፕሮጀክት | International Development Association Credit Agreement ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከዓለም ዐቀፍ | for financing Second Roads Sector Development Support የልማት ማኅበር የተፈረመው የብድር ስምምነት | Project Ratification Proclamation . ማፅደቂያ አዋጅ ... ገጽ ፫ሺ፲፩ ኣዋጅ ቁጥር ፬፻፵፮ / ፲፱፻፲፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የወጣ ኣዋጅ ለሁለተኛው የመንገድ ዘርፍ ልማት ድጋፍ ፕሮጀክት | Federal Democratic Republic of Ethiopia and the ማስፈፀሚያ የሚውል ፩፻፲ሚሊዮን ኤስ.ዲ.አር ( ኣንድ መቶ | International Development Association stipulating that አሥር ሚሊዮን ኤስ.ዲ.አር ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት | the International Development Association provide to በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም | the Federal Democratic Republic of Ethiopia a Credit ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ማርች ፲ ቀን | in an amount not exceeding SDR 110,000,000 ( one ፪ሺ፭ በኣዲስ ኣበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | WHEREAS , the House of Peoples Representatives ሚያዝያ ፮ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት 55 ወ and ( 12 ) of the Constitution , of the Federal የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለሁለተኛው የመንገድ ዘርፍ ልማት ድጋፍ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ዐቀፍ የልማት ማኅበር የተፈረመው ስምምነት ማዕደቂያ ፬፻፵፮ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፻ ሺ ፩ ገጽ ፫ሺ፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፰ ሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፪ . የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ማርች ፲ ቀን ፪ሺ፭ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመው ቁጥር 3989ET የብድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ሚኒስትሩ ስምምነቱ የተገኘውን ፩፻፲ሚሊዮን ኤስ.ዲ.ኣር ( አንድ መቶ ኣሥር ሚሊዮን ኤስ.ዲ.አር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች እንዲውል ለማድረግ ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ ኣዲስ አበባ ሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት