×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ብሔራዊ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ምክር ቤት ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 205/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፴ አዲስ አበባ መጋቢት ፳፩ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ደንብ ቁጥር ፪፻፭ / ፪ሺ፫
ብሔራዊ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ምክር ቤት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ …... ገፅ ፭ሺጊየ፺፭
ይህ ደንብ " ብሔራዊ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ምክር ቤት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፭ / ፪ሺ፫ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. ትርጓሜ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፭ / ፪ሺ፫
ብሔራዊ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ምክር ቤትን ለማቋቋም ያወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና
ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺ ö / ፪ሺ r | Pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and አንቀጽ
፭ እና በትራንስፖርት አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፰ / ፲፱፻፺፯ | Republic of Ethiopia Proclamation No. 691/2010 and
አንቀጽ ፳፰ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
ትርጉም
፩ / በትራንስፖርት አዋጅ ቁጥር 0 ፻፷፰ / ፲፱፻ን፯ አንቀጽ ፪ የተመለከተው ትርጓሜ ተፈጻሚ ይሆናል ፤
በዚህ ደንብ ውስጥ የቃሉ አገባብ የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር፡ ፪ / " የመንገድ ትራፊክ ደህንነት " ማለት የመንገድ ተጠቃሚዎችና ማናቸውም ሀብት ከትራፊክ አደጋ የሚጠበቁበት ሁኔታ ነው ፧
፫ / " ሚኒስቴር " ማለት የትራንስፖርት ሚኒስቴር
ብሔራዊ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ምክር ቤት (ከዚህ በኋላ " ምክር ቤት " እየተባለ የሚ ጠራ) በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
ምክር ቤቱ ተጠሪነቱ ለሚኒስቴሩ ይሆናል ፡፡
የምክር ቤቱ ዓላማ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ስልቶችን በመቀየስ ለተግባራዊነቱ ጉዳዩ የሚመለ ከታቸው አካላትን ማስተባበር ይሆናል ፡፡
የምክር ቤቱ ሥልጣንና ተግባር
ምክር ቤቱ በዚህ ደንብ አንቀጽ ፬ የተመለከተውን ዓላማ እውን ለማድረግ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?