የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፴ ü
ደንብ ቁጥር ፪፻፲፭ / ፪ሺ፫
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት
ገዕ ፭ሺ፰፻፳
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፭ / ፪ሺ፫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
ሚኒስትሮች ምክር ቤት ኒሞክራሲያዊ ሪፐብሊካ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫
ር
| of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic
ንቀጽ ፭ እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ንቀጽ ፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
. አጭር ርዕስ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፭ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
. መቋቋም
፩ / አሶሳ ዩኒቨርሲቲ _ (ከዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
፪ / የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል ፡፡
፫ / ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩