ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፶፰ አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፮ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር ፯፻፷ / ፪ሺ፬ ዓ.ም
የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና የብሔራዊ መታወቂያ አዋጅ... | Registration of Vital Events and National Identity ገጽ ፮ሺ፬፻▬
አዋጅ ቁጥር ፯፻፰ / ፪ሺ፬
ስለወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና ስለብሔራዊ መታወቂያ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የፖለቲካዊ ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማትን ለማቀድ ፣ የተለያዩ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶችን ዜጎች ማግኘት እንዲችሉ ለማድረግ እና እንዲኖር ለማስቻል የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ቁልፍ ሚና የሚጫወት በመሆኑ
______ ግባቡና
አቀፍ እና
- ወሳኝ ኩነቶችን ዜጎች እንዲያስመዘግቡ የሚያስችል ተደራሽ ፣ ሁሉን አስገዳጅ የሆነ የምዝገባ ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ
የብሔራዊ ደህንነትን ለመጠበቅ በመንግሥትና በግሉ ዘርፍ: ለዜጎች
አገልግሎቶችን ቀልጣፋ ለማድረግ ብሔራዊ መታወቂያ ለዜጎች መስጠት አስፈላጊ በመሆኑ
ያንዱ ዋጋ
ምዕራፍ አንድ ጠቅላላ ድንጋጌዎች
ይህ አዋጅ “ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና የብሔራዊ መታወቂያ አዋጅ ቁጥር ፯፻፷ / ፪ሺ፬ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል::
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀፅ (፩) እና (፮) | the Federal Democratic Republic of Ethiopia, it is መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡