ሠላሳ ሰባተኛ ዓመት ቊጥር ፭
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ q መት
በ፮ ወር
ወ ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፴፭ ፲፱፻፸ ዓ. ም.
q ጎብረተሰብኣዊት
ያዊ ታደራዊ
የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የአሚባራ
የመስኖ ፕሮዤ ብድር ማጽደቂያ አዋጅ
አዋጅ ቊጥር ፩፻፴፮ ፲፱፻፸ ዓ.ም.
የጀርመን ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ መንግሥት ብድር ማጽደቂያ አዋጅ.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፴፬
ገጽ ፴፭
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፶፱፲፱፻፸ ዓ. ም. የኢትዮጵያ ቡና ገበያ ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብ.. ገጽ ፴፮
አዋጅ ቍጥር ፩፻፴፭ ፲፱፻፸ ዓ. ም. በኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር (አይ. ዲ. ኤ) መካከል የተደ ረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ለአሚባራ የመስኖ ፕሮዤ እንዲውል ከኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር (አይ. ዲ. ኤ) ስለተገኘው የሃያ አምስት ሚሊ ዮን (25,000,000) የአሜሪካን ዶላር በልዩ ልዩ ገንዘብ የሚ ከፈል ብድር በኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደ ራዊ መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል ጥቅምት ፳፰ ቀን ፲፱፻፸ ዓ. ም. የብድር ስምምነት በዋሽንግ
ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመከርበት ቀርቦ ምክር ቤቱ ስለተቀበለው
ኢትዮጵያ
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ታኅሣሥ ፲፭ ቀን ፲፱፻፸ ዓ. ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስላጸደቀው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ. ም. በአንቀጽ ፭ (፮) መሠረት የሚከተለው ታውጅዋል #
፩ ፤ አጭር ርዕስ ፤
ይህ አዋጅ « የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የአሚ ባራ የመስኖ ፕሮዤ ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ቍጥር ፩፻፴፭ / ፲፱፻፸ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
አዲስ አበባ ጥር ፫ ቀን ፲፱፻፸ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
Military Government of Socialist Ethiopia and the International Development Association (I.D.A.) providing for the granting by the International Development Association to the Provisional
| (25,000,000) United States Dollars to finance the Amibara
| approval, and