የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፭ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ -ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፭ ፲፱፻፲፩ ዓ.ም ብሔራዊ የማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) ገጽ ፬፻፴፩ ግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇ ር.አ አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፭ ፲፱፻፲፩ ብሔራዊ የማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ብሔራዊ የማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ አዋጅን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዳ , ዊ ሪፐብሊክ ሕገመን | Proclamation , ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ብሔራዊ የማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፭ ፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፪ . ማሻሻያ ብሔራዊ የማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፮ ፲፬፻፵፯ እንደሚከተለው እንደገና ተሻሽሏል ፤ ፩ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተሠርዟል ። ፪ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተተክቷል ፡ “ ፪ ) ኤጀንሲው ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሆናል ። ” ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ • T ሺ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፭ ታህሣሥ፮ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ፫ የአንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፱ ) ተተክቷል፡ “ ) የኤጀንሲውን ዓመታዊ ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያቀርባል ። ” ፬ . በአንቀጽ ፰ ስር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፲ ተጨምሯል፡ “ ፫ ) የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕጐችን መሠረታዊ መርሆዎች በመከተል የድርጅቱን ሙያተኛ ሠራተኞች የደመወዝ ስኬል፡ የቅጥርና የአስተዳደር መመሪያ ያወጣል፡ መመሪያውንም ለሚኒስትሮች ምክር ቤት በማቅረብ ያስጸድቃል፡ የመመሪያውን አፈጸጸም ይከታ ተላል ። ” ፭ የአዋጁ አንቀጽ ፲፩ ተሠርቧል ። ፮ ኣንቀጸ ፲፪፡ ፲፫፡ ፲፬፡ ፲፭ እና ፲፮ ቁጥራቸው ተሸጋሽጐ እንደቅደም ተከተላቸው አንቀጽ ፲፩፡ ፲፪፡ ፲፫፡ ፲፬ እና ፲፭ ሆነዋል ። በአንቀጸ ፲፩ ፩ የመጀመሪያ ዓረፍተ ነገር ውስጥ “ በየሦስት ወሩ .. ” የሚለው “ ... በየወሩ . ” በሚል ተተክቷል፡ በአንቀጽ ፲፪ ስር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) ተጨምሯል፡ “ ፭ ቦርዱ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት የድርጅቱን ሙያተኛ ሠራተኞች ይቀጥራል፡ ያስተዳድራል ፡ ደመወዝና አበላቸውንም ይወስናል፡ የድርጅቱን ሴሎች ሠራተኞች በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግ መሠረት ይቀጥራል፡ ያስተዳድራል ። ” ፫፡ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓ.ም. ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ፲፱፻፲፩ ዓም : ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ . ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ