አርባ ስምንተኛ ዓመት ቊጥር ፬
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ማ ው ጫ
አዋጅ ቍጥር ፳፬ ፲፱፻፹፩
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የከፍተኛና የአውራጃ ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
ሪ * ብሲካ
___ ኢትዮጵ ሕ ዊ
ክፍል አንድ
ጠቅላላ ድንጋጌዎች
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ጺሞክራሲ ?
ገጽ ፶፰
አዋጅ ቁጥር ፳፬ ፲፱፻፹፩
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የከፍተኛና የአውራጃ ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም
የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ መሠረ ታዊ ዓላማ ፍትሕ ፡ እኩልነትና ብልጽግና የሰፈነበት አዲስ ኅብረትሰብ _ ለመገንባት አስተማማኝ መሠረት መጣል በመ
፩. አጭር ርዕስ ፤
ይህ አዋጅ « የከፍተኛና የአውራጃ ፍርድ ቤቶች ማቋ ቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፳፬ ፲፱፻፹፩ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻ
አዲስ አበባ መስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ፲፫ (1013)
ይህንኑ ዓላማ ተግባራዊ በማድረግ ሂደት ውስጥ በራስ ገዝ አካባቢዎችና በአስተዳደር አካባቢዎች ፍርድ ቤቶችን በአዲስ መልክ ማደራጀች አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የዳኝነት ሥልጣን የአንድ ጠቅላይ ፍርድ ቤትና የሌሎች በሕግ የሚቋ | Awraja Courts and to provide for their administration and man ቋሙ ፍርድ ቤቶች ብቻ ስለመሆኑ በሕገ መንግሥቱ በተደነ መሠረት የከፍተኛና የአውራጃ ፍርድ ቤቶችን ማቋቋም ፥ | cial authority shall be vested only in one Supreme Court and አስተዳደርና አሠራራቸውን መደንገግ በማስፈለጉ ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፷፫ (፩) (ሀ) መሠረት የሚከተ ለው ታውጆአል ።