አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፩
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
ማ ው ጫ
፩. አጭር ርዕስ
የ ሽ ግ ግ ር
አዋጅ ቁጥር ፸፪ ፲፱፻፹፮. ም ,
የማ ò ከላዊ መንግሥት ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ (ማሻሻያ)
አዋጅ ቁጥር ፸፪ ፲፻፹፮ ዓ. ም.
የማዕከላዊ ሽግግር መንግሥት ፍርድ ቤቶችን
ለማቋቋም የወጣውን አዋጅ ቁጥር ፵ ፲፱፻፹፭ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
በሽግግር ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱ መ እ Com
የሚከተለው ታውጅዋል ።
ይህ አዋጅ « የማዕከላዊ መንግሥት ፍርድ ቤቶች ማቋቋ ሚያ አዋጅ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር ፸፪ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪ ማሻሻያ
የማዕከላዊ መንግሥት ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፵ ፲፱፻፹፭ ዓ.ም. እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤
፩ አንቀጽ ፳፪ ፩ ተሽሮ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፳፪፩ ተተክቷል ፥
« ፩ የማዕከላዊ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አንድ ፕሬዚ ዳንት ፡ አንድ ምክትል ፕሬዚዳንትና ከአሥራ አምስት ያልበለጡ ዳኞች ይኖሩታል ። » ፪. አንቀጽ ፳፱፩ ተሽሮ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፳፱ ፩ ተተክቷል
፩
የማዕከላዊ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት በሕግ መሠረት የማዕከላዊ ፍርድ ቤቶችን ለማስተዳደር ኃላፊ ይሆናል ። በዚህም
አዲስ አበባ
ስከረም ፳፯ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ.፹ሺ፩ (80,001)