×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ላሊበላ ኢንጂነሪንግንና ኮንስትራክሽን ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 157/1986

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፵፱
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፯ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. ላሊበላ ኢንጂነሪንግንና ኮንስትራክሽን ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፪፻፺፯
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፯ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም. ላሊበላ የኢንጂኑሪንግንና ኮንስትራክሽን ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት
ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ
ሚንስትርንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬ ፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵ ፩ 0 ረት ይህን ደንብ አውጥቷል "
፩. አጭር ርዕስ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት
የወጣ
ይህ ደንብ « ላሊበላ ኢንጅነሪንግና ኮንስትራክሽን ድር ጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፯ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፩. ላሊበላ ኢንጅነሪንግና የኮንስትራክሽን ድርጅት ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ የመ ንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ።
፬. ዋና መሥሪያ ቤት
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ይሆናል ። እንደአስፈላጊነቱም በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፫ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?