×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫/፲፱፻፶፭ ለከተሞች ማከፋፈያ መስመር እና የኃይል ሥርጭት መቆጣጠሪያ ማዕከል ፕሮጀክት ማስፈ ዐሚያ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፰ አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ኣዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፶፭ ዓም ለከተሞች ማከፋፈያ መስመር እና የኃይል ሥርጭት መቆጣ ጠሪያ ማዕከል ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአውሮፓ ኢንቨስት መንት ባንክ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፫፻፳፬ ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፳፫ / ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽድቅ የወጣ አዋጅ ለከተሞች ማከፋፈያ መስመር እና የኃይል ሥርጭት መቆጣ ጠሪያ ማዕከል ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ዩሮ ፳፭ | Democratic Republic of Ethiopia and the European Invest ሚሊዮን ( ሃያ አምስት ሚሊዮን ዩሮ ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው ይህ ia 6 he Federal Democratic Republic of Ethiopia a ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና 1 credit amount of Twenty Five Million EUROs ( 25,000,000 በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ መካከል እ.ኤአ ዲሴምበር ፬ ቀን | EUROs ) for finacing the Urban Power Distribution and Load ፪ ሺ ፪ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም ኣቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | WHEREAS , the House of Peoples ' Representatives of the ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐምሌ ፳፱ ቀን | Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified the said ፲፱፻፶፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ ለከተሞች ማከፋፈያ መስመር እና የኃይል | 1. Short Title ሥርጭት መቆጣጠሪያ ማዕከል ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ብድር ለማግኘት የተፈ ስምምነት ማጽደቂያ ቁጥር ፫፻፲፫ / ፲፱፻፵፩ ዓም ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፫፻፳፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፰ ሐምሌ፳፱ ቀን ፲፱፵ችንም ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቨስት “ መንት ባንክ መካከል እኤአ ዲሴምበር ፱ ቀን ፪ ሺ ፪ በአዲስ አበባ የተፈረመው ቁጥር F1 No. 21.889 የብድር ስምምነት ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ዩሮ ፳፭ ሚሊዮን በብድር ስምምነቱ በተመለ ከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሐምሌ ፳፬ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?