×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 21993 የ1993 በጀት ዓመት የበጀት አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
መንግሥት አንቀጽ ፵ት ፩ እና ፪ መሠረት የሚከተለው ታውጇ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፩
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲ህየን
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር የገህ በህየን ዓም
የ j ህየን ? በጀት ዓመት የበጀት አዋጅ ገጽ ፩ሺ፪፻ኝ፰
አዋጅ ቁጥር ፪የገሀ ሀየን፫ ዓ.ም
ለፌዴራል መንግሥት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ
በ፲ህየን / ዓ.ም የበጀት ዓመት በፌዴራል መንግሥት ለሚከ
ናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን በጀት አጽድቆ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ወቅት ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ
በመሆኑ፡
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የወሰነውን፡ የፌዴራሉ መንግሥት
ለክልሎች ድጎማ የሚሰጥበት ቀመር መሠረት በማድረግ ለክልሎች
የሚሰጠው የድጎማ በጀት መጠን መወሰን ስለሚኖርበት፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ክፍል አንድ
አንቀጽ ፩ ይህ አዋጅ “ የገሀየ በጀት ዓመት የበጀት አዋጅ ቁጥር
ይየ 10 ፲ህየን ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
አንቀጸ ፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲ህየን፪ ዓም ጀምሮ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፫
ዓ - ም በሚፈጸመው በአንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ
በፌዴራል መንግሥት ከሚገኘው ገቢ እና ከሌላ ገንዘብ
ላይ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረኝ ውስጥ ለተጠ
ቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች ቀጥሎ እንደተመለ
ከተው ፡
ሀ ለመደበኛ ወጪዎች
ብር 8,583,800,000
ለ ) ለካፒታል ወጪዎች
ሐ ) ለክልሎች የሚሰጥ ድጎማ
መ ) ለድሬዳዋ መስተዳድር ም ቤት
፩ ከፌደራል መንግሥት ድጎማ
የፌደራል መንግሥት ወጪ ደምር
ደ- ምክር ቤቱ፡ ካገቢው የሚያወጣው
ጠቅላላ ድምር
( አሥራ አምስት ቢሊዮን ስድስት መቶ ሰማንያ አራት ሚሊዮን አምስት መቶ
ሰማንያ አንድ ሺ ብር ) ለፌዴራሉ መንግሥት ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል ።
ያንዱ ዋጋ
ብር 2000
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፱ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?