×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የትራንዛክሽን ታክስ (ማሻሻያ) ደንብ ቁጥር 365/1989

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፲፪
ነ ጋ ሪ ሪ
የጋዜጣው ዋጋ
ገር ሙስጥ ባመት
ለ▬ አር አዋዩ ይሆኖ ^ "
ማውጫ " ፲፱፻፷፩. ዓ ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፷፪ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ነ ገ ሥ ት.
ት ት ጋ ዜ ጣ
አዋጅ ቍጥር ፪፻፷፫ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
የግምጃ ቤት ሰነድ አዋጅ ።
የመንግሥት ዕዳ ሰነድ (ቦንድ) አዋጅ ።
በኢትዮጵያ ንጉ " ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ኒስቴር ተጠባባቂነት የቆ "
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፷፭ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የትራንዛክሽን ታክስ (ማሻሻያ) ደንብ ።
አዋጅ ቍጥር ፪፻፷፪ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
የመንግሥት ዕዳ ሰነድ (ቦንድ) ለማውጣት የተሰጠ አ ዋ ጅ
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩሙ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ በንጉሠ ነገሥት መንግሥት ግዛታችን ውስጥ አንድ የካ ፒታል ገበያ በማቋቋም ተቀማጭ ገንዘብና ካፒታልን ሥራ ላይ ለማዋል ሙሉ ዋስትናን ሰጥቶ በማመቸት የመንግሥት ዕዳሰነድ ማውጣት ተ ı ቢ መሆኑን ስለተረዳን ፤
እንደዚህም ያለውን የመንግሥት ዕዳ ሰነድ ማውጣትና መሸጥ ለንጉሠ ነገሥት መንግሥት ግዛታችን ልማት የሚያ ስፈልገውን ገንዘብ ስለሚያስገኝ ፤
በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ፴፬ ፤ ፴፰ና ፩፻፲፱ እንደተመለከተው ፤ የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን የመከሩበትን ተመልክተንና ፈቅደን እንደ ሚከተለው አውጀናል ።
፩ ፤ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የመንግሥት ዕዳ ሰነድ (ቦንድ) አዋጅ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፤ የገንዘብ ሚኒስትራችን ከአንድ መቶ ሚሊዮን የኢትብር (፩፻ሚሊዮን ብር) የማይበልጥ የመንግሥት ዕዳ ሰነድ ለማ ውጣት ሥልጣን ተሰጥቶታል "
አዲስ አበባ መጋቤት ፳፮ ቀን ፲፱፻፷፩. ም.
F ፤ በዚህ አዋጅ የመንግሥት ዕዳ ሰነድ ማለት አንድ የተወ ሰነ ገንዘብ (በተወሰነ ዋጋ ልክ) ወደፊት በተወሰነ ጊዜ (የሚከፈልበት ጊዜ ሲደርስ) ለመክፈል በልዩ ልዩ ቍጥር በአንድ ጊዜ የሚወጣ የጽሑፍ ግዴታ ማለት ነው ።
ቢስ በወር አድ ዜ ቀ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?