×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የህዝብ በዓላት አከባበር አዋጅ ቁጥር 28/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፳፬
ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ˙ ጋ ዜ ጣ ።

የጋዜጣው ' ዋጋ ፤
ባገር ' ውስጥ ' ባመት
ያንዱ '
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፳፰ | ፲፱፻፷፯ ዓ. ም
የሕዝብ በዓላት አከባበር አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፳፰ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የሕዝብ በዓላትን አከባበር ለመወሰን የወጣ አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በኢትዮጵያ የሚከበሩትን የሕዝብ በዓላት በመወሰን አዋጅ የወጣ በመሆኑና ፤
የበዓሎቹን አከባበር ሥርዓት መወሰን አስፈላጊ ስለሆነ ፤ የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል " ፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ገጽ ፹፱
ይህ አዋጅ « የሕዝብ በዓላት አከባበር አዋጅ ቍጥር ፳፰ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፪ ፲ የዘመን መለወጫ በዓልና ኤርትራ ከእናት አገሯ ከኢት ዮጵያ የተዋሐደችበት ዕለት ፤
ይህ መስከረም ፩ ቀን የሚለው በዓል በመላ ኢትዮጵያ ይከበራል ። የአከባበሩም ሥርዓት እንደሚከተለው ይሆናል ። ፩ ርእሰ ብሔሩ ወይም ርእሰ መንግሥቱ በበዓሉ ዋዜማ የበዓሉን ሁኔታ የሚገልጽ አጭር ንግግር በራዲዮና በቴሌቪዥን ለሕዝብ ያሰማል ፤ እንዲሁም
፪ የባህል ሚኒስቴር መስከረም ፩ ቀን ስለዘመን መለወ ጫና ስለነፃነትና አንድነት ለሕዝብ በራዲዮና በቴሌ ቪዥን መግለጫ ይሰጣል ።
፫ í የሕዝብ ንቅናቄ (ሪቮሉሽን) መታሰቢያ ቀን ፤
ይህ መስከረም ፪ ቀን የሚውለው በዓል ኢትጵያ ከሙ ሳፍንት ከፊውዳልና ከቡርዥዋ አገዛዝ የተላቀቀችበት በመሆኑ በመላ ኢትዮጵያ በታላቅ ሥርዓት ይከበራል ፤ የአከባበሩም ሥርዓት እንደሚከተለው ይሆናል ፤ ፩ ዋና ዋና በሆኑ መንገዶች ላይ የንቅናቄውን ዓላማ የሚገልጹ ልዩ ልዩ ጽሑፎች የያዙ ቅስቶች ይቆማሉ
አዲስ አበባ መጋቢት ፲ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?