×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፪/፲፱፻፶፯ ዓ.ም የኢትዮጵያ አቪዩሽን ሴኩሪት ኣዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቅልጥፍና ላይ እየጨመረ የእ አካል የሆነውን ተቀፅላ ፲፯ ተግባራዊ ማድረግ በማስፈለ . የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፲፯ አዲስ አበባ ጥር ፳፭ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፪ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የኢትዮጵያ አቪዬሽን ሴኩሪት ኣዋጅ ... ገጽ ፪ሺ፱፻፷፭ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፪ / ፲፱፻፵፯ የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ሴኩሪት አ ዋ ጅ ትራንስፖርት ደህንነት ፣ አስተማማኝነትና መቋቋም አስፈላጊ በመሆኑ ፣ ኢትዮጵያ የተቀበለችውን የቺካጎ ኮንቬንሽንና በአለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት የወጣውን የኮንቬንሽኑ | Chicago Convention and annex 17 thereto issued by the በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ሴኩሪቲ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፪ / ፲፱፻፵፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ 3. ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ትርጓሜ የሚያሰጠው በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፫ ሺ ፩ ገጽ ያረጀ፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፯ ጥር ፳፭ ቀን ጀሄ ዓም ፲፫ . ከፍተሻ ስለመሆን ፩ / የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስፈላጊውን የተለየ ሁኔታ ለማመቻቸት እንዲቻል ከፍተሻ ነፃ የሆኑ ሰዎች የጉዞ መረጃ ለደህንነት ፣ ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ጉዳይ ባለስልጣንና ለአየር መንገድ ኦፕሬተሮች አስቀድሞ ይገልፃል ፡፡ ፪ / መንግሥት መፈተሻ አይገባቸውም ብሎ አስቀድሞ የወሰነላቸው ግለሰቦች ከፍተሻ ነፃ ሊሆኑ ይችላሉ ፡፡ ፲፬ . በግል ፍተሻ ስለሚደረግበት ሁኔታ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው እቃዎች የያዙ ፣ የልብ ምት ማስተካከያ መሣሪያ የተገጠመላቸው ፣ የአካል ጉዳተኛ የሆኑ ወይም ሌሎች የግል ፍተሻ የሚያስፈልጋቸው መንገደኞች በግል ከሌሎች መንገደኞች እይታ በተከለለ ሥፍራ ሊፈተሹ ይችላሉ ፡፡ ፲፭ . የተፈቀደ የጦር መሣሪያ ስለማዝ የሕግ አስከባሪ ሠራተኛ ወይም ሌላ ሕጋዊ ፍቃድ ያለው ሰው በአይሮፕላኑ የመንገደኞች ክፍል ወይም ሻንጣ ውስጥ የጦር መሣሪያ ይዞ ሊጓዝ ይችላል ፡፡ ፲ . በጥበቃ ወይም በአስተዳደራዊ ቁጥጥር ሥር የዋለ ሰው ፩ / በጥበቃ ወይም በአስተዳደራዊ ቁጥጥር ሥር የዋለ ሰው ወይም አእምሮው የታወከ መንገደኛ ስለሚ ጓጓዝበት መጣበት አገር መለስበት ሁኔታ አጓጓዥ ወይም የሚመለከተው አገር ቅድሚያ እንዲያውቀው ይደረጋል ፡፡ ፪ / የአየር መንገድ ኦፕሬተሮች በሕግ ጥላ ሥር ሆኖ የሚጓዝ መንገደኛን ደህንነት ለማረጋገጥ ሲባል ያለውን ሕግ መሠረት አድርገው የአጓጓዝ ሥርዓቱን በየራሳቸው የሴኩሪቲ መመሪያ በዝርዝር ማስቀመጥ አለባቸው ፡፡ ክፍል አራት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፲፯ . የአቪዬሽን ሴኩሪቲ ወጣ አሸፋፈን ፩ / በዚህ አዋጅ የአቪዬሽን ሴኩሪቲን ለማስፈጸም ሥልጣን የተሰጠው አካል ወጪዎችን በሚመለከት ከመደበኛ ከደመወዝና ሌሎች የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች በስተቀር የፋሲሊቲዎች ግዢ ፣ ጥገናና ተያያዥ ወጪዎች እንዲሁም ተፈላጊ የግንባታ ሥራዎች በሙሉ ለሚያስተዳድራቸው ኤርፖርቶች በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ይሸፈናል ፡፡ ዴራል ነጋሪት ጣ ቁጥር ጥር 8 ቱ ቀን ፋታ • ዚጓች ፪ / ድርጅቱ ያወጣውን ወጪ የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዩሽን ሃሳቦችን ከተጠቃሚዎች ሊተካ ይችላል ፡፡ ፲፰ . መመሪያ ስለማውጣት ይህን አዋጅ ለማስፈጸም የደህንነት ፣ ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ባለሥልጣን መመሪያ ለማውጣት ይችላል ፡፡ ፲፬ . ተፈሚነት ስለማይኖራቸው ሕጎች ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረኑ ሕጎች ፣ መመሪያዎችና የአሠራር ልምዶች በዚህ አዋጅ የተሽፈጉ ጉዳዮችን በሚመለከት ተፈፃሚነት አይኖራቸውም ፡፡ ይህን አዋጅ ተላልፎ የተገኘ ማንኛውም ሰው አግባብ ባለው ሕግ መሠረት ይቀጣል ፡፡ ፳፩ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር 25 ቀን ፲ P ፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር 3 ቀን ፲፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ዴራል ነጋሪት ጋጣ ቁጥር ፲፯ ጥር ፳፭ ቀን ፲ጓዝ “ ሕገወጥ ጣልቃ ገብነት ” ማለት በበረራ ደህን ነት ላይ ስለሚፈፀሙ ወንጀሎች በወጣው አዋጅ ቁጥር የተመለከተው ማናቸውም የወንጀል ድርጊት ነው ፣ ፪ / “ አይሮፕላን ” ማለት የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፻፫ / ፲፱፴ የተሰጠው ትርጓሜ ይኖረዋል ፣ ፫ / “ ዛቻ ” ማለት በፈንጂ ወይም በሌሎች አደገኛ ቁሳቁሶች የሚፈፀም በበረራ ወይም በመሬት ላይ አይሮፕላን በኤርፖርት አገልግሎት መስጫዎች ወይም በማንኛውም ግለሰብ ላይ ጉዳት እንደሚደርስ የሚገልጽ - ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ ቢሆንም ባይሆንም በስም ወይም ያለስም የሚተላለፍ መረጃ ነው ፣ ፬ / “ አደገኛ ቁሳቁስ ” ማለት በአይሮፕላን የመንገደ ኞች ክፍልም ሆነ በጭነት ማስቀመጫ የአይሮ ፕላኑ ክፍል ውስጥ ቢጫን የመንገደኞችን ጤንነት እንዲሁም የመንገደኞችንና የአይሮፕላኑን ደህንነት ሥጋት ላይ የሚጥል ማንኛውም ዓይነት ቁሳቁስ ፭ “ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ” ማለት በዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት አባል አገራት ውስጥ በዓለም አቀፍ በረራዎች በመነሻነትና በመድረሻነት የሚያገለግልና በውስጡ የጉምሩክ ፣ የኢሚግሬሽን ፣ የጤና ጥበቃ ፣ የእንሰሳትና የእጽዋት ኳራንቲንና ሌሎች የቁጥጥር ተግባራት የሚካሄድበት ኤርፖርት ፮ / “ ኦፕሬተር ” ማለት በአይሮፕላን አገልግሎት በመ ስጠት ወይም በአይሮፕላን አገልግሎት የሚሰጡ ትን በመርዳት ተግባር ላይ የተሰማራ ማንኛውም ግለሰብ ፣ ድርጅት ወይም ኢንተርፕራይዝ ነው ፣ ፯ / “ ፍተሻ ” ማለት ሕገ - ወጥ ጣልቃገብነት ለመፈጸም የሚያገለግሉ መሣሪያዎችን ፣ ፈንጅዎችን ሌሎች ቁሳቁሶችን ለይቶ ለማውጣትና ለማስቀ ረት በመፈተሻ መሣሪያዎች ወይም በእጅ የሚ ደረግ የሴኩሪቲ ቁጥጥር ነው ፣ ፰ / “ ሴኩሪቲ ” ማለት የቁጥጥር ስልቶችን ፣ ኃይልንና ቁሳቁሶችን በማቀናጀት የሲቪል አቪዬ ሽን ሊደርስበት ከሚችል ማንኛውም ዓይነት ሕገ ወጥ ጣልቃገብነት የመከላከል ስራ ነው ፣ ፱ / “ የሴኩሪቲ መፈተሻ መሣሪያ ” ማለት የሲቪል አቪዬሽን እንዲሁም ፋሲሊቲዎቹን በተናጠል ወይም በተቀናጀ ከሕገ - ወጥ ለመከላከል የሚያገለግል የመፈተሻ መሣሪያ ነው ፣ የኢሚግሬሽንና ስደተኞች ' አላጊውን ምላሽ ሩፋፊል ነይት ዜጣ ቁጥር ፪ ጥር ኛ ቀን 18 ? ፬ / የተከለከሉ ሥፍራዎች ” ማለት ለሲቪል አቪዩሽን ሴኩሪቲ አመቺ አሠራር ሲባል መግቢያዎቻቸው በጥብቅ የተከለከሉ ወይም የሚጠበቁ በኤርፖርት የሚገኙ ሕንጻዎችን ፋሲሊቲዎች ናቸው፡ ሥፍራ ” ማለት በመንገደኞች የመፈተሻ ቦታና በአይሮፕላኑ መካከል የሚገኝና መግቢያው ጥብቅ ቁጥጥር የሚደረግበት ሥፍራ ነው ፣ ፲ . “ የድንገተኛ ጊዜ እቅድ ” ማለት በሕገወጥ ጣል ቃገብነት ወቅት የመንገደኞችን ፣ የበረራ ሠራተ ኞችን ፣ ከአይሮፕላን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላ ቶው ሠራተኞችንና የኤርፖርቱ ማህበረሰብን ደህ ንነት ለማረጋገጥ የተለያዩ ድርጅቶችን ኃላፊ ነትና የሚወስዷቸውን እርምጃዎች የሚገልጽ እቅድ ነው ፣ ፲፫ / “ ሚስጥራዊ ሰነዶች / ቁሳቁሶች ” ማለት በሚመለከ ታቸው የመንግሥት አካላት ሚስጥር ተብለው የታወቁ ሰነዶች ወይም ቁሳቁሶች ናቸው ፡፡ ክፍል ሁለት የኃላፊነት ድርድል ፫ . የደህንነት ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ጉዳይ ባለሥልጣን ፩ / የደህንነት ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ጉዳይ ባለሥ ልጣን በተቋቋመበት ሕግ የተሰጠው ሥልጣንና ተግባር እንደተጠበቀ ሆኖ የአቪዬሽን ሴኩሪቲ ሥራዎችን በበላይነት የማስፈፀም ሥልጣንና ተግባር በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ፡፡ ፪ / በዚህ ንዑስ አንቀጽ የተገለጸው አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ የደህንነት ባለሥልጣን ለሕገ - ወጥ ጣልቃ ገብነት ይሰጣል ፣ እርምጃን በበላይነት ይመራል ፣ የማሳወቅ ይፈጽማል ፣ ተግባርን የሕገ - ወጥ ጣልቃገብነትን ለመከላከል የፍተሻ፡ የክትትል ተግባራትን ያከናውናል ፣ በአገራዊና በኤርፖርት ደረጃ የድንገተኛ ጊዜ እቅድ ያዘጋጃል ፣ ተግባራዊም ያደርጋል ፣ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፯ ጥር ፳፭ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም መ / በእይሮፕላንና በአይሮፕላን ያዎች ላይ የሚሰነዘሩትን አደጋ የመጣል ዛቻዎች ወይም እንቅስቃሴዎች እየተከታተለ ይገመግማል ፣ መረጃዎችን እንደአስፈላጊነቱ ለሚመለከታቸው አካሎችና በማሰራጨት በሚወስዱትም እርምጃዎች ላይ የቅርብ ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋል ፣ የኤርፖርቶች ፣ የአይሮፕላኖች ፣ የኤርፖርት ፋሲሊቲዎች ፣ የበረራ መረጃ መሣሪያዎችና የተከለከሉ ሥፍራዎች የሴኩሪቲ ቁጥጥርን በተመለከተ ያወጣል ፣ በዚህ አዋጅ መሠረት ኃላፊነት የተሰጣ ቸው ወይም የሚመለከታቸው የተለያዩ መሥሪያ ድርጅቶችን እንቅስቃሴ ለማስተባበር የሚያስችል ስልት ይቀይሳል ፣ የሚመለከታቸው አካላት በዚህ አዋጅ ተለ የተሰጣቸውን ተግባርና ኃላፊነት መፈጸማቸውን ይከታተላል ፣ ሕገ - ወጥ ጣልቃገብነት በሚፈጸምበት ወቅት ለመገናኛ ይሰጣል ፣ ከተለያዩ የዜና አገልግሎቶች ለሚቀርቡ ከአቪዬሽን ሴኩሪቲ ጋር የተዛመዱ ጥያቄዎች ምላሽና መግለጫ ይሰጣል ፣ ከዚህ አዋጅ ጋር የተጣጣመ የኤርፖርት አቪዬሽን ያወጣል ፣ ተግባራዊ ያደርጋል ፣ የኤርፖርት አቪዬሽን ሴኩሪቲ መመሪያን በኃላፊነት የሚያስፈጽም ይሾማል ፣ የአንድ አገር አየር መንገድ ኦፕሬተር የሴኩሪቲ በጥያቄው አስፈላጊውን ጥንቃቄና ያደርግለታል ፣ በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ላይ ሕገ - ወጥ ጣልቃ ገብነቶች ሲፈጸሙ ጥቃቶቹን ወይም ድርጊቶቹን አስመልክቶ የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ስለ ሪፖርት አቀራረብ ለድርጅቱ በጽሑፍ ሪፖርት ያቀርባል ፣ ገጽ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፮ ጥር ፳፭ ቀን ፲፰ ዓ.ም በየአገሮቹ ከሚገኙት የሲቪል አቪዬሽን ሴኩሪቲ አግባብ ያላቸው ባለሥልጣኖች ጋር ፈጣን እና አስተማማኝ የግንኙነት ሥርዓት ይዘረጋል ፣ አቀፍ ኤርፖርቶች አዳዲስ ሕን ፃዎች ፣ መንገዶች ወይም ፋሲሊቲዎች ሲገ የነበሩት ሲለወጡ ዲዛይኑ የአቪዬሽን እርምጃዎችን ለማስፈጸም በሚያስችል መሆኑን አረጋግጦ ያጸድቃል ፣ እንደአስፈላጊነቱ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን የሲቪል አቪዬሽን ሴኩሪቲን የሚመለከት ያመነጫል ፣ የፀደቀውን .ሚመለከታቸው አካላት ያሳውቃል ፣ ውጤታማነት በቀጣይነት ለማረጋገጥ እንዲቻል በየወቅቱ መረጃዎችን ይመዝናል ፣ የስኬታማነት መስፈርት በማዘጋጀትና በመገምገም ተገቢውን የእር ምት እርምጃ ይወስዳል ፣ ያስወስዳል ፣ በኢትዮጵያ በሚገኙ ኤርፖርቶች ለሚሰጡት የኤርፖርት ሴኩሪቲ ሎቶች አስፈላጊ ድጋፍ ሰጪ መሣሪያዎችን እንዲሁም የስልጠና ፋሲሊቲዎችን ያሟላል ፣ ኦፕሬተሮችን የሴኩሪቲ መመሪያ ከዚህ አዋጅ አንፃር ይገመግማል ፣ ያጸድቃል ፣ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ሴኩሪቲ የሥልጠና ፕሮግራምና የሥልጠና አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ያወጣውን ስታንዳርድ ያዘጋጃል ፣ ይሰጣል ፣ ተመሳሳይ ድርጅቶችን የሥልጠና ፕሮግራም ያጸድቃል ፣ አገሮችና ድርጅቶች የሥልጠና መረጃ ይለዋ ወጣል ፣ ይተባበራል ፣ የሴኩሪቲ መፈተሻ መሣሪያዎች በሚዙበት ወቅት በተለይ የመንገደኛ ሻንጣዎች እና የሰውነት መፈተሻ መሣሪያዎች በአገሪቱ የወጣውን መሆናቸውን ያረጋግጣል ፡፡ ፬ . የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን በዚህ አዋጅ መሠረት የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፣ ላይ የምት ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፯ ጥር ፳፭ ቀን ፲፱፻፵ ዓ.ም ፩ / በዚህ አዋጅ መሠረት ኃላፊነት የተሰጣቸው አካ ላት ኃላፊነታቸውን መወጣታቸውን እየተከታተለ በአለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት በተቀ መጠው ደረጃ መሠረት መሠራቱን ኦዲት ያደ የአፈፃፀም ሪፖርቱን ለደህንነት ፣ ኢሚግ ሬሽንና ስደተኞች ጉዳይ ባለሥልጣን ፣ ለኢትዮጵያ የአቪዬሽን ለሌሎች ጉዳዩ ለሚመለከታቸው አካላት ያስተላልፋል ፣ በግኝቶቹ የማስተካከያ እርምጃዎች መወሰዳቸውን ያረጋግጣል ፣ ፪ / በኢትዮጵያ የተመዘገቡ ኦፕሬተሮችንና የዓለም አቀፍ ኤርፖርቶችን የሴ ኩሪቲ መመሪያዎች ከዚህ አዋጅ ጋር በተጣጣመ መቀረፃቸውን በመገምገም ለደህንነት ፣ ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ባለሥልጣን አስተያየት ይሰጣል ፣ ፫ / የኢትዮጵያ አቪዬሽን ሴኩሪቲ የሥልጠና ፕሮግ ራም ይዘትንና የማሰልጠኛ ተቋማት የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ስለሥልጠና ያወጣቸውን ደረጃዎችና ተመራጭ ሃሳቦችን የጠበቁ ስለመሆ ናቸው ይቆጣጠራል ፣ ፬ / በየኤርፖርቶቹ በሚቋቋሙት የኤርፖርት ሴኩሪቲ ኮሚቴዎች ውስጥ በአባልነት ይሳተፋል ፣ ፭ / ሕገ - ወጥ ጣልቃገብነት የተፈጸመበት አይሮፕላን ባጋጠመ ጊዜ የማረፊያ ፈቃድና የኤር ናቪጌሽን አገልግሎት ይሰጣል ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በሌሎች ሕጐች የተሰጠው ሥልጣንና ተጠበቀ ሆኖ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ፣ ፩ / የሲቪል አቪዬሽን ለበረራ ደህንነት የሚያገለግሉ ተቋሞችና መሣሪያዎች ሎችን ይመረምራል ፣ ፪ / በተለያዩ የጥበቃ ዘዴዎች የኤርፖርቶችን ክልል ፣ ተርሚናሎችን ፣ ደህንነት የሚያገለግሉ ተቋሞችንና መሣሪያዎችን ይጠብቃል ፫ / ለበረራ ደህንነት አገልግሎት የሚውሉ ተቋሞችና መሣሪያዎች ላይ ሊቃጣ የሚችል ዛቻና ለመከላከል የክትትል ተግባራት ያከናውናል ፣ ፬ / የበኩሉን የድንገተኛ በማዘጋጀት በደህንነት ፣ የኢሚግሬሽንና ስደተኞች ባለሥልጣን ያስጸድቃል ፣ ተግባራዊም ያደርጋል ፣ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፯ ጥር ፳፭ ቀን ፲ደ ዓ.ም የኣገር መከላከያ ሚኒስቴር የተሰጠው ሥልጣንና እንደች ። ሆኖ ፣ ፩ / አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በድንገተኛ መሠረት ይሳተፋል ፣ ፪ / የመከላከያ ኃይል የሲቪል ኤርፖርቶች ተጠቃሚ ሲሆን የመተላለፊያ በሮችን በመቆጣጠርና በሌሎች የሴኩሪቲ ተግባሮች ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር ይሳተፋል ፡፡ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በተቋቋመበት የተሰጠው ሥልጣንና እንደተጠበቀ ሆኖ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ፣ ፩ / በኤርፖርቶች አቪዬሽን ሴኩሪቲ መመሪያ ዝግጅት እና ተግባራዊነት ላይ ይሳተፋል ፣ ፪ / በኤርፖርት አቪዬሽን ሴኩሪቲ ኰሚቴ በአባልነት ይሳተፋል ፣ ፫ / የአዲስ ኤርፖርት ግንባታ የነበረውን ለማሻሻል የግንባታ ሲከናወን የአቪዬሽን ሴኩሪቲን ፍላጐት ያገናዘበ ወይንም ያሟላ መሆኑን አረጋግጦ ለደህንነት ፣ ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ጉዳይ ባለሥልጣን አቅርቦ ያስጸድቃል ፣ ተግባራዊ ያደርጋል ፣ የደህንነት ፣ ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ባለሥልጣን የኤርፖርት የድንገተኛ ጊዜ እቅድ ያዘጋጃል ፣ ፭ የኤርፖርት ፋሲሊቴሽን መመሪያና የአሰራር ሥርዓቶች በሚያዘጋጅበትና ተግባራዊ በሚያደርግበት ወቅት ይህን አዋጅ መከተሉን ያረጋግጣል ፡፡ ኦፕሬተር ማናቸውም ኦፕሬተር ይህን አዋጅና በዚህ አዋጅ መሠረት የሚወጡትን መመሪያዎች ተግባራዊ የማድረግ ግዴታ አለበት ፡፡ ፱ . የኢትዮጵያ የሲቪል አቪዬሽን ሴኩሪቲ ኮሚቴ የኢትዮጵያ የሲቪል አቪዬሽን ሴኩሪቲ ኮሚቴ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ፡፡ ኮሚቴው የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል ፣ ሐ / አቪዬሽን ሴኩሪቲን አወለከት ኃላፊነት ገጽ ቪ፱፻፵ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፯ ጥር ፳፭ ቀን ፲፱፻፰ ዓ.ም ሀ / የደህንነት ፣ ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ባለሥልጣን ለ / የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ሐ / የገቢዎች ሚኒስቴር መ / የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሠ / የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ረ / የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ሰ / የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኢንተር ፫ / አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ኮሚቴው ተጨማሪ አባላትን ከሚመለከታቸው መንግሥታዊና መንግሥታዊ ድርጅቶች እንዲሁም ባለሙያዎችን በጊዜያዊነት ወይም በቋሚነት እንደአስፈላጊነቱ ሊያሳትፍ ይችላል ። ፬ / የኮሚቴ አባል የሆነ እያንዳነንዱ መሠሪያ ቤት ወይም ድርጅት በበላይ ኃላፊው ወይም በምክትሉ ይወከላል ፡፡ ፭ / የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ሴኩሪቲ ኮሚቴ ፣ ሀ / በሲቪል አቪዬሽንና በአገልግሎት መስጫዎቹ ላይ ሊኖሩ የሚችሉ ስጋቶችን ለመከላከል የሚገባውን የኣቪዬሽን እርምጃ አስመልክቶ የደህንነት ፣ ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ጉዳይ ባለሥልጣንን ያማክራል ፣ ለ / ታምኖባቸው ተግባራዊ የሆኑትን ዕርምጃዎች አፈፃፀምና በየወቅቱ እየተለዋወጡ የሚመጡ አዳዲስ ስጋቶችን ይገመግማል ፣ በአቪዬሽን ሴኩሪቲ መስክ የታዩትን የቴክኖሎጂ ለው የተሻሻሉትን የቴክኖሎጂ ግኝቶችንና ሌሎችንም ባጠቃላይ እየገመገመ በታየባቸው ጉዳዮች ላይ የማሻሻያ የውሣ ሃሳብ ያቀርባል ፣ ድርጅቶችና በየጊዜው የሚከሰቱትን ስጋቶች ለመቋቋም በመካከላቸው ቅንጅታዊ ያረጋግጣል ፣ መ / የዚህ አዋጅ የማሻሻያ ሃሳቦችን ይመረምራል ፣ እንዲጸድቅም የማሻሻያ ውሳኔ ሃሳብ ያቀርባል ፣ ሠ / በኤርፖርት የሲቪል አቪዬሽን ሴኩሪቲ ኮሚቴ የሚቀረቡትን የማሻሻያ ሐሳቦች ይመረምራል ፣ ለደህንነት ፣ ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ባለስልጣን የውሳኔ ሐሳብ ያቀርባል፡ ፮ / ኮሚቴው የራሱን የአሠራር መመሪያ ያወጣል ፡፡ ፫ / አይሮፕላን , ሰን ላይ የሚጫን ዕቃ ፣ የፈጣን ገጽ ፪ሺ፱፻፷ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፯ ጥር ፳፭ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ፲ የኤርፖርት አቪዬሽን ሴኩሪቲ ኮሚቴ ፩ / የኤርፖርት አቪዬሽን ሴኩሪቲ ኮሚቴ አቀፍ አገልግሎት በሚሰጡ ኤርፖርቶች እንዲሁም እንደአስፈላጊነቱ ኤርፖርቶችም ይቋቋማል ፡፡ ፪ / የኤርፖርት አቪዬሽን ሴኩሪቲ ኮሚቴ ፣ ሀ / የአቪዬሽን ሴኩሪቲ እንዲጠናከር የደህንነት ፣ ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ጉዳይ ባለሥልጣንን ያማክራል ፣ ለ / በኤርፖርት የሚከናወኑትን የሴኩሪቲ እርምጃዎችና የአሰራር ሥርዓቶችን በተቀናጀ መልኩ ተግባራዊ መሆናቸውን ያረጋግጣል ፡፡ ክፍል ሦስት በሰዎችና ወደ ኣይሮፕላን በሚኑ እቃዎች ላይ የሚደረግ ቁጥጥር ፲፩ . ስለፍተሻ አስፈላጊነት ፩ / ማንኛውም መንገደኛም ሆነ የመንገደኛ ዕቃ ወደ አይሮፕላን ወይም በፍተሻ ገደኞች መቆያ ስፍራ ከመግባቱ በፊት መፈተሽ አለበት ፡፡ ፪ / የበረራ ሠራተኞች ፣ የኤርፖርትና የአቪዬሽን ሠራተኞችን ሌሎች ሰዎች ከመፈተሻ ቦታው ወደ ጸዳው ሥፍራ ከማለፋቸው በፊት እንደመንገደኞች ይፈተሻሉ ፡፡ ፍተሻውም ያጠቃልላል ፡፡ መልዕክት ጥቅልና ፖስታ የሴኩሪቲ ቁጥጥር ወይም ተገቢው ፍተሻ ይደረግበታል ፡፡ ፲፪ . ልዩ የፍተሻ ሥርዓት ፩ / የዲፕሎማቶች ፣ የዲፕሎማቲክ ፖውችና ሻንጣዎች አፈታተሽን በሚመለከት ኢትዮጵያ የፈረመቻቸውን ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ተግባራዊ ለማድረግ ሚኒስቴር በሚወጡ መመሪያዎች መሠረት ይፈጸማል ፡፡ ፪ / ሚስጥርነታቸው እንደተጠበቀ በመንግሥት የሚጓጓዝ የሚፈተሹት ከማንኛውም መሣሪያዎችና አደገኛ ቁሳቁሶች ነፃ መሆናቸውን ለማረጋገጥ ብቻ ነው ፡፡ ነገር ግን አጠራጣሪ ወይም ምንነቱ በትክክል ያልታወቀ ነገር ሚስጥራዊነት ቁሳቁሶች በማንኛውም ኦፕሬተር መጓጓዝ አይኖርባቸውም ፡፡

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?