×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁ 75/93 ከተከፋይ ሂሳብ ላይ ግብር ቀንሶ ገቢ የማድረግን ሥርዓት ተፈፃሚነት ለመወሰን የወጣ ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፴፮ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፵፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፭ ፲፱፻፵፫ ዓ.ም. ከተከፋይ ሂሣብ ላይ ግብር ቀንሶ ገቢ የማድረግን ሥርዓት ተፈጻሚነት ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፭ ፲፱፻፫ ዓ.ም ከተከፋይ ሂሣብ ላይ ግብር ቀንሶ ገቢ የማድረግን ሥርዓት ተፈፃሚነት ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻ዝኂ አንቀጽ ፭ እና ከማናቸውም ገቢ | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties of ግብር ለማስከፈል በወጣው ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፯ ፲፱፻፶፫ | Ethiopia Proclamation No. 4/1995 and Article 40 ( c ) of the አንቀጽ ፴ ( ሐ ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ ከተከፋይ ሂሣብ ላይ ግብር ቀንሶ ገቢ የማድረግን ሥርዓት ተፈጻሚነት ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፭ ፲፱የንቦ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ግብር ቀንሶ ገቢ የማድረግ ሥርዓት ተፈፃሚ የሚሆንባቸው | 2 . ግብር ከፋዮች ደረጃ “ ሀ ” ግብር ከፋዮች ፡ የሕግ ሰውነት መብት የተሰጣቸው ድርጅቶች፡ የመንግሥት መ / ቤቶች፡ ለትርፍ ያልተቋቋሙ የግል ድርጅቶች እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶችና ዕቃዎች ለሚያቀርቡ ግብር ከፋዮች ከሚፈፅሙት ማናቸውም ክፍያ ላይ በአዋጁ አንቀጽ ፵ ( ሐ ) መሠረት ፭ ፐርሰንት ( አምስት በመቶ ) የንግድ ትርፍ ግብር ቀንሰው ያስቀራሉ፡ ፩ ከምክር አገልግሎት፡ ፪ • ከዲዛይን ሥራዎች ፡ ከዕሑፎች ፡ ከትምህርት ገለፃዎች እና መረጃን ከማሠራጨት ሥራዎች፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ የፌዴራል አገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ግዴታ 4 ገጽ ፭ሺ፭፻፵፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም • ከጠበቆች ፡ ከሂሣብ ባለሙያዎች፡ ከኦዲተሮች እና ሌሎች ተመሳሳይ አገልግሎቶችን ከሚሰጡ ሰዎችና ድርጅቶች ፣ ሽያጭ ከሚያከናውኑ ሠራተኞች ፡ የአገልግሎት ክፍያ ሰብሳ ቢዎች : ፕሮፌሽናል የኪነ ጥበብና የስፖርት ባለሙያዎች ፤ የኢንሹራንስ ፖሊሲ ሻጮችን ጨምሮ ከማንኛውም ደላላ እና ሌሎችም የኮሚሽን ወኪሎች፡ 2 በቴሌቪዥንና በሬዲዮ ከሚተላለፉ ማስታወቂያዎች እና የመዝናኛ ዝግጅቶች፡ ፮ ለሥራ ተቋራጮች ከሚከፈል የአገልግሎት ዋጋ ፣ ፯ ከሚስታወቂያ አገልግሎት፡ ፰ ከሣይንስ ግኝቶች እና የፈጠራ ውጤቶች ባለመብትነት፡ ህ ኮምፒውተሮችን ጨምሮ ፡ ከተለያዩ መሣሪያዎች ፣ ሕንፃ ዎችና ሌሎች ዕቃዎች ኪራይ፡ 1- ከጥገና ኣገልግሎት፡ በአንድ ጊዜ ግዥ ከብር ፲ ሺ በላይ ለሆነ የዕቃ አቅርቦት ከሚፈፀም ክፍያ ። ግብሩን ቀንሶ ገቢ ማድረግ ያለበት ሰው ወይም ድርጅት | 3. Obligations of Withholding Agents ከዚህ በላይ በአንቀጸ ፪ ለተዘረዘሩት አገልግሎቶችና ዕቃዎች ከሚፈፀም ክፍያ ላይ ግብር ቀንሶ ገቢ ማድረግ ያለበት ሰው ወይም ድርጅት የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩበታል ፤ ግብር ለተቀነሰበት ሰው ወይም ድርጅት ተከታታይ ቁጥር ያለው ሕጋዊ ደረሰኝ ይሰጣል ። ፪ ክፍያ የተፈፀመለትን የእያንዳንዱን ሰው ወይም ድርጅት ስም እና የሥራ አድራሻ ፡ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን ፡ ( የተሰጠ ከሆነ ) በወሩ ውስጥ ለተጠቀሰው ሰው ወይም ድርጅት የተከፈለውን ገንዘብ አጠቃላይ ድምር ፡ ተቀናሽ የተደረገውን ግብር ልክ ፡ በየወሩ ከግብር አስገቢው ባለሥልጣን በሚሰጠው ቅጽ ሞልቶ ያቀርባል ። በወሩ ውስጥ ከተከፈሉ ሂሣቦች ላይ ተቀንሶ ቀሪ መደረግ የሚገባውን አጠቃላይ ሂሣብ ከዚህ በላይ በንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ከተመለከተው ቅጽ ጋር ለግብሩ ባለሥልጣን ገቢ ያደርጋል ። የፌዴራል አገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን፡ በዚህ ደንብ አንቀጽ ፫ ( ፪ ) የተመለከተውን ቅጽ እጋጅቶ ያሠራጫል ። ከክልል የግብር አስገቢ ባለሥልጣኖች የሚደርሰውን መረጃ መሠረት በማድረግ ከተከፋይ ሂሣብ ላይ ግብር ተቀናሽ የሚደረግባቸውን የሥራ ዘርፎች ገዝርዝር ያሻሽላል ። ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከሐምሌ ፩ ቀን ህየን ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፪ ቀን ነሀየን ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?