አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፵፪
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፹፪ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ማሻሻያ አዋጅ.
አዋጅ ቁጥር ፹፪ ፱፻፹፮
ተለው ታውጅዋል ።
የፖለቲካ ፓርቲዎች ም
ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ፥
የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
የ ሽ ግ ግ ር
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
... ገጽ ፪፻፳፬
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱መ “
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፹፪፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ፪ · ማ ሻ ሻ ያ
የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ ቁጥር ፵፮ ፲፱፻፹፭ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤
፩. በአንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ፭ ውስጥ « ኮሚሽን » የሚለው ቃል ተሠርዞ « ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ » በሚል ሐረግ ተተክቷል ፡
፪.
የአዋጁ ክፍል ስድስት (አንቀጽ ፴፪ º ፴፫ ፡ እና ፴፬) ተሠርዟል ።
፫ አንቀጽ ፴፭
፴፮ ፥ ፴፯ ፥ ፴፰ ፡ ፴፱ እና ፵ እን ደቅደም ተከተላቸው አንቀጽ ፴ ፴፫ ፥ ፴፬ ፥
፴፭ ፥ ፴፮ እና ፴፯ ሆነዋል ።
፬ ከአንቀጽ ፴፯ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፴፰ ተጨምሯል ፤
አዲስ አበባ ጥር ፳ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
የፖስታ ሣጥን ቍ.፹ሺ፩ (80,001)