×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የመንገድ ልማት ፕሮጀክቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ማቋቋሞያ አዋጅ ቁጥር 589/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፵፮ አዲስ አበባ ሐምሌ ፯ ቀን ፪ሺ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፭፻፹፱ / ፪ሺ ዓ.ም
መንገድ ልማት ፕሮጀክቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ማቋቋሚያ Road Development Projects Revolving Fund Establishment
አዋጅ ቁጥር ፭፻፹፱ / ፪ሺ
የመንገድ ልማት ፕሮጀክቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የመንገድ ልማት ፕሮጀክቶችን በገንዘብ የሚደግፉ ለጋሽ ወይም አበዳሪ ድርጅቶች ለነዚህ ፕሮጀክቶች ዕቃ ለሚያቀርቡ ወይም የሥራ ተቋራጭነት ወይም የማማከር አገልግሎት ለሚሰጡ ሰዎች ወይም ድርጅቶች መከፈል ያለ በትን ገንዘብ ለመልቀቅ በመዘግየታቸው ምክንያት የተፈ ጠሩ ችግሮች ወደፊት እንዳያጋጥሙ ለመከላከል ለመንገድ ልማት ፕሮጀክቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ
በመገ ኘቱ ፣
፪. መቋቋም
ይህ አዋጅ “ የመንገድ ልማት ፕሮጀክቶች ተዘዋ ዋሪ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፹፱ / ፪ሺ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል "
ያንዱ ዋጋ 230
የመንገድ ልማት ፕሮጀክቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ፣ ከዚህ በኋላ “ ፈንዱ ” በመባል የሚጠራ እና የገን ዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በሚከፍተው ልዩ የባንክ ሂሣብ ውስጥ ተቀማጭ የሚሆን ፈንድ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ።
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) መሠረት የሚከተለው | Ethiopia it is hereby proclaimed as follows:
ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
| organizations financing road development projects disbursing | projects, it has become necessary to establish revolving fund
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ. ፹፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?