ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፳፯
የጋዜጣው ' ዋጋ
ባገር'ውስጥ ' ባመት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፭ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የ፲፱፻፸ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፭፲፱፻፷፱ ዓ. ም. ለመንግሥት ሥራዎች
« ኢትዮ ወጀ የበጀት አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፪፻፲፫
ትቅደም »
የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነትን እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ በንዑስ አንቀጽ ፪ እና ፮ መሠረት ከዚህ
ታውጅዋል "
፩ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፸ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ ቍጥር ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
ኢ … ዮ ★ ያ
፫ / ሚኒስትሮች ወይም ጉዳዩ የሚመለከታቸው የየሚኒስቴሩ መ / ቤት የበላይ ባለሥልጣኖች ለመ / ቤታቸው ሥራና አገልግሎት የተፈቀደላቸውን በጀት በሚጠይቁበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ ከአገሪቷ ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ እንዲከፍል ተፈቅዶለት ታዟል “
፬ በዚህ አዋጅ ከተፈቀደው ወጪ ከአንድ አርእስት ወደሌላ አርእስት ወይም ከንዑስ አርእስት ዝርዝር ወደሌላ በሚ ከተሉት ሁኔታዎች ማዛወር ይቻላል ።
አዲስ አበባ Y ሐሴ ፳ ቀን ፲፱፻፰፱ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣን ቍር ፩ሺ፴§ (1031)
ቀጥሎ ያለው | Military Administration Council and the Council of Ministers
፪ ከሐምሌ ፩፷፱ ዓ. ጀምሮ ሰኔ ፴ / ፸ ዓ.ም. በሚፈጸ | Proclamation, No. 125/1977. ” መው አንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በአገሪቷ ከሚገ ኘው ገቢ ገንዘብ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ቀጥሎ በሚገኘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች ብር 1,600,937,054 (አንድ ቢሊዮን ስድ ስት መቶ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አምሳ አራት ብር) ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈ ቅዷል "