የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፬ አዲስ አበባ ሕዳር ፩ ቀን ፲፱፻፲፩ [ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅቁጥር ፩፻፳፬ / ፲፱፻፵፩ ዓ . ም የአዋሽ ተፋሰስ ውኃ ሀብት አስተዳደር ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ . . … ገጽ ፰፻፶ | አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፬ / ፲፱፻፵፩ የአዋሽ ተፋሰስ ውሀ ሀብት አስተዳደር ድርጅት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ በአዋሽ ተፋሰስ ውስጥ የሚገኘውን የየብስ ውሀ ሀብት ጥበቃና አጠቃቀም የሚያስተባብር ፤ የሚያስተዳድር የሚያከፋ ፍልና የሚቆጣጠር ድርጅት ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን ግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለውታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የአዋሽ ተፋሰስ ውሀ ሀብት አስተዳደር ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፱ / ፲፱፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤ ፩ . “ ቦርድ ” ማለት የአዋሽ ተፋሰስ ውሀ ሀብት አስተዳደር ድርጅት ቦርድ ነው ፤ “ ሚኒስትር ” እና “ ሚኒስቴር ” ማለት እንደቅደምተ ከተሉ የውህ ሀብት ሚኒስትርእና ሚኒስቴር ነው ፤ ፫ . “ ተፋሰስ ” ማለት የአዋሽ ተፋሰስ ነው ፤ ፬ . “ የውህ ሥራዎች ” ማለት የውሀ ሀብትን ለማጥናት ፤ አገልግሎት ላይ ለማዋል ! ለመቆጣጠር ወይም ለመጠበቅየሚከናወኑሥራዎችማለት ሲሆን ከዚሁጋር የተያያዙ ሌሎች ሥራዎችን ይጨምራል ። ያንዱ ዋጋ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዥሺ፩ ገጽ ፰፻፵፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፬ ሕዳር ፩ ቀን ፲፱፻፵፩ ፫• መቋቋም ፩ . የአዋሽ ተፋሰስ ውሀ ሀብት አስተዳደር ድርጅት / ከዚህ | 2 , በኋላ “ ድርጅቱ ” ተብሎ የሚጠራ / እራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው ድርጅት ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ። _ ፪ ድርጅቱ ተጠሪነቱ ለሚኒስትሩ ይሆናል ። _ ፬ ዋና መሥሪያ ቤት የድርጅቱዋና መሥሪያ ቤት በአሚባራሆኖእንደአስፈላጊነቱ ቅርንጫፎች ሊኖሩት ይችላሉ ። የድርጅቱዋና ዓላማ በተፋሰስ ውስጥ የሚገኘውን የየብስ ውሀ ሀብት ጥበቃና አጠቃቀም ማስተባበር ፤ ማስተዳደር ፤ ማከፋፈል እና መቆጣጠር ይሆናል ። የድርጅቱ ሥልጣንና ተግባር ድርጅቱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ ፩ በተፋሰሱ ውስጥ የሚገኝንና ከአንድ በላይ የሆኑ ክልሎችን አቋርጦ የሚፈስ ወይም የሚያዋስን ውሀን ያስተዳድራል ፤ የወንዞቹን አፈሳሰስ ይቆጣጠራል ፤ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ( ፩ ) በተጠቀሱውሀዎችላይ የውሀ ሥራዎች ለመሥራትና በጥቅም ላይ ለማዋል አግባብ ባለው ሕግ መሠረት ፈቃድ ይሰጣል ፤ ይቆጣ ጠራል ፤ ፫ ፈቃድ ላላቸው ተጠቃሚዎች ውሀ ያከፋፍላል ፤ መንግሥት በሚወስነው ተመን መሠረት የውሀ ጅምላ ክፍያ ያስከፍላል ፤ ፬ ፡ የዋና መስኖ አውታሮችና የዋና መስኖ መንገዶች ጥገና ሥራ ያከናውናል ፤ ለሚሰጠውም አገልግሎት በመን ግሥት በሚወሰን መመሪያ መሠረት ተጠቃሚዎችን የአገልግሎት ክፍያ ያስከፍላል ፤ ፭ አግባብ ካላቸው ተቋማት ጋር በመተባበር በመስኖ ውሀ አጠቃቀም አንጻር ጥናቶችን በማካሄድ የተሻሻሉ የውሀ ማኔጅመንት ዘዴዎችን ያመነጫል ፤ ፮ በመስኖ ልማት ሥራዎችና ፕሮጀክቶች አካባቢ ጨዋማነት እንዳይከሰት የከርሰ ምድር ውሀ እንቅስ ቃሴን በመቆጣጠር እርምጃዎች እንዲወሰዱ ያደርጋል ፤ ፯ የመስኖ ውሀ ማከፋፈያና ማስወገጃ ህዳጐች ፤ የማግለያ ግድቦች ፤ የውሀ መቆጣጠሪያ በሮችና የጐርፍ መከላከያ ዱጋዎች የሚኒስትሩ መሥሪያ ቤት በሚያወጣው የደህ ንነት ደረጃ መሠረት መሠራታቸውን ያረጋግጣል ፤ ይቆጣጠራል ፤ በተፋሰሱውስጥጐርፍአደጋየሚያደርስባቸውን ሁኔታ ዎችና አጋጣሚዎች ባለማቋረጥ በሚሰበሰቡ መረጃዎች አማካይነት በማጥናት የመከላከያ እርምጃዎች እንዲ ወሰዱ ያደርጋል ፤ ለዘለቄታ ለመከላከል የሚያስችሉ ሥራዎችንም በእቅድና በተከታታይ ይሠራል ወይም እንዲሰሩ ያደርጋል ፤ ፪ . የንብረት ባለቤት ይሆናል ፤ ውል ይዋዋላል ! በስሙ ይከሳል ፤ ይከሰሳል ፤ ፲• ዓላማውን ከግብ ለማድረስ የሚያስችሉ ሌሎች ተመሳሳይ ተግባሮችን ያከናውናል ። ፯• የድርጅቱ አቋም ድርጅቱ ፤ ፩ ቦርድ ፤ ፪ . በቦርዱ አቅራቢነት በሚኒስትሩ የሚሾም አንድ ዋና ሥራ አስኪያጅ ፥ እና አስፈላጊው ሠራተኞች ይኖሩታል ። ገጽ ፰፻፶፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፬ ሕዳር ፩ ቀን ፲፱፻፵፩ ፰ የቦርዱ አባላት ፩ ፡ ቦርዱ ከዘጠኝ የማይበልጡ አባላት ይኖሩታል ። ሀ . የቦርዱ ሰብሳቢና አባላት አግባብ ካላቸው ተቋሞች | 2 ) The Chaiman and Members of the Board shall be በመንግሥት ይሰየማሉ ። ፱• የቦርዱ ሥልጣንና ተግባር ቦርዱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ ፩ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፪ እና ፭ የተመለከቱት የድርጅቱ ዓላማዎችእንዲሁም ሥልጣንና ተግባሮች በሚገባ ሥራ ላይ መዋላቸውን ይከታተላል ፤ ያረጋግጣል ፤ ፪• የድርጅቱን ድርጅታዊ መዋቅር እና ድርጅቱ የሚተዳደ ርበትን መመሪያ አዘጋጅቶ ለሚኒስትሩ ያቀርባል ፤ ሲፈቀድም ተግባራዊ መሆኑን ያረጋግጣል ፤ ፫ በድርጅቱ ተቀርጸው የሚቀርቡ መመሪያዎችን ይገመ ግማል ፤ በሚኒስትሩ ሲጸድቅም ተግባራዊ መሆኑን ያረጋግጣል ፤ ፩ ድርጅቱ የሚስፋፋበትን ፤ የሚጠናከርበትንና አሠራሩ የሚሻሻልበትን መንገድ ይቀይሳል ፤ ፭ በድርጅቱ እቅድና ረቂቅ በጀት እና የሥራ ፕሮግራሞች ላይ መክሮ ለሚኒስትሩያቀርባል ፣ ሲጸድቅም ተግባራዊ ነታቸውን ይከታተላል ፤ ፮• ለዋናው ሥራአስኪያጅተጠሪ የሆኑሀላፊዎችን ሹመት ያጸድቃል ፤ ፯ በየሦስት ወሩ ስለድርጅቱ የሥራ እንቅስቃሴ ለሚኒ ስትሩ ሪፖርት ያቀርባል ። - ፲ የቦርዱ ስብሰባ ፩ ቦርዱ በሦስት ወር አንድ ጊዜ መደበኛ ስብሰባ ይኖረዋል ። ሆኖም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በቦርዱ ሰብሳቢ | 10 . Meetings of the Board ጥሪ ወይም ከቦርዱ አባላት መካከል ቢያንስ አንድ | 1 ) The Board shall have its regular meetings evey three ሦስተኛው ሲጠይቁ በማንኛውም ጊዜ ሊሰበሰብ ይችላል ። ፪ በስብሰባው ላይ ከግማሽ በላይ አባላት ከተገኙ ምልዓተ ጉባኤ ይሆናል ። ፫ ቦርዱ ውሳኔ የሚያስተላልፈው በድምጽ ብልጫ ይሆናል ። ሆኖም ድምጽ እኩል በእኩል የተከፈለ | እንደሆነ ሰብሳቢው ወሳኝ ድምጽ ይኖረዋል ። ፬• የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ፪ ) እና ( ፫ ) እንደተ ጠበቀ ሆኖ ፤ ቦርዱ የራሱን የሥነ ሥርዓት ደንብ ያወጣል ። ፲፩ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሥልጣንና ተግባር ፩ ዋና ሥራ አስኪያጁ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ከቦርዱ በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሠረት የድርጅቱን ሥራ ይመራል ፤ ያስተዳድራል ። ፪ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተው አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ፤ ዋና ሥራ አስኪያጁ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ ሀ ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፮ ላድርጅቱ የተሰጡትን ሥልጣንና ተግባሮች ሥራ ላይ ያውላል ፤ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግን መሠረታዊ ዓላማዎች ተከትሎ ሚኒስትሩ በሚያጸድቀው መመሪያ መሠረት የድርጅቱን ሠራተኞች ይቀጥራል ፤ ያስተዳድራል ፤ የድርጅቱን ዓመታዊ ረቂቅ በጀትና የሥራ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለቦርዱ ያቀርባል ፤ ገጽ ፰፻፶፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፬ ሕዳር ፩ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓ . ም . Federal Negarit Gazeta – No . 4 10ቃNovember , 1998 - Page 859 መ ) ተጠሪነታቸው ለዋና ሥራ አስኪያጁ የሆኑ የድር ጅቱን ሀላፊዎች በመምረጥ ለቦርዱ አቅርቦ ያጸድቃል ፤ ለድርጅቱ በተፈቀደው በጀትና የሥራ ፕሮግራም መሠረት ገንዘብ ወጪ ያደርጋል ፤ ረ ድርጅቱን በሶስተኛ ወገኖች ዘንድ ይወክላል ፤ ሰ ) በየሦስት ወሩ የድርጅቱ የሥራ እንቅስቃሴ ለቦርዱ ሪፖርት ያቀርባል ። ፲፪ በጀት የድርጅቱ በጀትከሚከተሉትምንፎችየተውጣጣይሆናል ፤ | 12 . Budget ፩ ድርጅቱ በዚህ አዋጅ መሠረት ከሚሰበስበው የውሃና የአገልግሎት ክፍያዎች ፤ እና ፪• ከሌሎች ምንጮች ። ፲፫• የሂሣብ መዛግብት ፩ ድርጅቱ የተሟሉናትክክለኛየሆኑየሂሣብ መዛግብትን | ይይዛል ፤ ፪• የድርጅቱ የሂሣብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች በዋናው ኦዲተር ወይም እሱ በሚሰይማቸው ኦዲተሮች ይመረመራሉ ። ፲፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅከህዳር ፩ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓ . ም . ጀምሮ የጸና ይሆናል ። | አዲስ አበባ ህዳር ፩ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ