×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፫፻፬/፲፱፻፶፭ እገታን ለመከላከል የወጣው ዓለም አቀፍ ኮንቬ ንሽን ማፅደቂያ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዋና ዋና ዓለም አቀፍ ወንጀልን የሚመለከቱ ስምምገማነትን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፲፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፬ / ፲፱፻፲፭ ዓም እገታን ለመከላከል የወጣው ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ ገጽ ፭ሺ፬፻ሮ፫ አዋጅ ቁጥር ፫፻፬ / ፲፱፻፲፭ እገታን ለመከላከል የወጣውን ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ያፀደቀ በመሆኑ ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ዓለም አቀፍ ስላምና ማስከበርንና በሀገሮች መካከል ወዳጅነትንና ትብብርን ማስፋፋትን | tently expressed its commitment to the international prin የሚመለከቱ ዓለም አቀፍ መርሆዎች ላይ ያለውን ጽኑ አቋም | ciples concerning the maintenance of international peace and በተደጋጋሚ የገለፀ በመሆኑ ፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ ፩ ቀን ፲፻፱፶፭ ዓም ባደረገው | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has accepted the ስብሰባ እገታን ለመከላከል የወጣውን ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን | Taking of Hostages at its Session held on the 10 day of ያፀደቀው በመሆኑ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት | Sub - Articles ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution of the Federal የሚከተለው ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « እገታን ለመከላከል የወጣው ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፬ / ፲፱፻፲፭ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፪፻፻፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፮ ታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም Federal Negarit Gazeta No. 16 10 December , 2002 – Page 1974 ኮንቬንሽኑ ስለመጽደቁ የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ እኤአ . ዲሴምበር ፲፯ ቀን ፲፱፻፸፱ የተቀበለው እገታን ለመከላከል የወጣው ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ጸድቋል ። ፫ • አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?