የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስደስተኛ ዓመት ቁጥር ሣይ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱የን፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር የ 1 ፤ 1 ህየን፪ ዓ.ም. የኢትዮ -- ሩሲያ የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ ገጽ ፭ሺ፫፻፳፬ አዋጅ ቁጥር ፪፻ ፭ ፲ሀየኝ፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት መካከል የተደረገውን የንግድ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት መካከል የተደረገው የንግድ ስምምነት ኅዳር ፮ ቀን ፲፱የን፪ ዓ.ም በሞስኮ የተፈረመ ስለሆነ ፡ ስምምነቱ፡ በሚገባ በሥራ ላይ የሚውለው፡ በተዋዋይ አገሮች • ሕጎች መሠረት ስምምነቱ መዕደቁን ተዋዋይ ወገኖች በዲፕሎ ማቲክ አካላት አማካይነት አንዱ ለሌላው ካሳወቁበትየመጨረሻው | Agreement shall come into force on the date of the last ቀን ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተገለጸ በመሆኑ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | requirements for the entry into force of the Agreement have ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፱ ቀን ፲ህየን፪ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት | Agreement at its session held on the 6 ' ' day of July , 2000 , የሚከተለው ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ ሩሲያ የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፲፭ ህየን፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ስምምነቱ፡ ስለመፅደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት መካከል ኅዳር ፲፮ ቀን ገሀየን፪ ዓ.ም. በሞስኮ የተፈረመው የንግድ ሰምምነት ዐደቋል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ዝሺ፩ ) ገጽ ፩ሺ፫፻፴፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፭ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ • ም • ፫ . የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሥልጣን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፲፪ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ