የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ የካቲት ፳፰ቀን ፲፱፻፶፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፮ / ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ አገሮች አመቺ የንግድ ቀጣና የጉምሩክ ዋስትና ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፪ የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ አገሮች አመቺ የንግድ ቀጣና የጉምሩክ ዋስትና ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የምስራቅና የደቡብ አፍሪካ አገሮች አመቺ የንግድ ቀጣና የጉምሩክ ዋስትና ስምምነት እኤአ በኖቬምበር ፳፫ ቀን ፲፱፻፶ በምባባኔ ( ስዋዚላንድ ) የተፈረመ በመሆኑ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | Southern African States was signed at Mbabane , the kingdom ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት ፳፰ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን | Agreement at its session held on the 7 day of March , 2000 ; ግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከ ተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ አገሮች አመቺ የንግድ ቀጣና የጉምሩክ ዋስትና ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፮ / ፲፱፻፶፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ እንደ ኤውሮፓውያን አቆጣጠር ኖቬምበር ፳፫ ቀን ፲፱፻፶ በምባባኔ ( ስዋዚላንድ ) የተደረገው የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ አገሮች አመቺ የንግድ ቀጣና የጉምሩክ ዋስትና ስምምነት ጸድቋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ተሺ፩ ገጽ ፩ሺ፪፻፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ የካቲት ፳፰ ቀን ፲፱፻፶ዓም : ፫ . የጉምሩክ ባለሥልጣን ሥልጣን የጉምሩክ ባለሥልጣን ይህን ስምምነት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግበዚህ አዋጅሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፳፰ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፳፰ ቀን ፲፱፻፲፪ ዓ • ም • ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ