×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 155/1991 ለሦስተኛው የትምህርት ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፭ አዲስ አበባ የካቲት ፬ ቀን ፲፱፻፵፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፭ / ፲፱፻፵፩ ዓም ለሦስተኛው የትምህርት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፱፻፳፩ አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፭ / ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ ኣዋጅ ለሦስተኛው የትምህርት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ዩኤ : ፴፪ ሚሊዮን ( ሠላሳ ሁለት ሚሊዮን ዩኒትስ ኦፍ | Democratic Republic of Ethiopia and the African Develop አካውንት ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢት ዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት | provide to the Federal Democratic Republic ofEthiopiaaloan ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ ኖቬምበር ፳ ቀን ፲፱፻፶፰ በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ ፤ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለምአቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው : ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት ፪ ቀን | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ፲፬፻፶፩ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለሦስተኛው የትምህርት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ | 1. Shor Tite ከአፍሪካ ልማት ፈንድብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፶፭ / ፲፱፻፲፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖማቁ ተቪ፩ በዚህ አዋጅ ውስጥ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እአአ ኖቬምበር 8 ቀን ፲፰ በአቢን የተፈረመው ቁጥር ኤፍ / ኢቲኡች / ኢዲዩ - ፫ / ፲፰ / a የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የንዘብ ሚነስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተኘውን ዩኤጫ ሚሊዮን ( ሠላሳ ሁለት ሚሊዮን ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎችመሠረት በሥራ ላይእንዲውል ለማድረግበዚህ አዋጅሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፪ እረጂየማጸናበትጊዘ ይህ አዋጅ ከየካቲት 4 ቀን ፲፩ ዓም ጀምሮ የእና አዲስ አበባ ፡ የካቲት 3 ቀን ፲፱፵፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶጊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?