የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፳፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፲፫ / ፲፱፻፳፱ ዓም ለመምህራን ማሠልጠኛ ተቋሞች ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከኦፔክ ዓለም አቀፍ የልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመውን የብድር ስምምነት ማጽደቂያ ገጽ ፪፻፯ አዋጅ ቁጥር ፵፫ ፲፱፻፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ዓለም አቀፍ የልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን | AGREEMENT BETWEEN THE FEDERAL DEMOCRATIC የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለመምህራን ማሠልጠኛ ተቋሞች ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ፯ ሚሊዮን ( ሰባት ሚሊዮን ) የአሜሪካን ዶላር የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ | Democratic Republic of Ethiopia and the Opec Fund for ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ዓለም አቀፍ | International Development stipulating that the Opec Fund for የልማት ፈንድ መካከል እ ኤ . አ . ጁላይ ፲፭ ቀን ፲፱፻፮ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ : ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | Training Institutes Project was signed in Addis Ababa on the ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ ፫ ቀን ፲ህየዝሀ ዓ . ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከ ተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለመምህራን ማሠልጠኛ ተቋሞች ፕሮጀክት | ማስፈጸሚያ ከኦፔክ ዓለም አቀፍ የልማት ፈንድ ብድር | 3 . Short Title ለማግኘት የተፈረመውን የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፵ ሀየሀ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ) ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ሺ፩ ገጽ ፪የግዕ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲ ታኅሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ . ም . Federal Negarit Gazeta - ~ No . 10 12 December 1996 – Page 29 ) ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ | ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ መካከል እ ኤአ . ጁላይ ፲፭ ቀን ፲፱፻፲፮ በአዲስ አበባ የተፈረመው ቁጥር ፮ፃሀP የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፯ ሚሊዮን | 3 . Power of the Minister of Finance ( ሰባት ሚሊዮን ) የአሜሪካን ዶላር በብድር ስምምነቱ በተመለ ከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ | በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻T፬ ዓ . ም . ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታህሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት