×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የእርሻና የእንዱስትሪ ልማት የብድር ስምምነት አዋጅ ቁጥር 305/1972

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አንደኛ ዓመት ቍጥር ፳
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት ።
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ። ነ
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ ባመት
በ፮ ወር
ለውጭ አገር እጥፍ ይሆናል "
ማውጫ "
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፫፻፬ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ
የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የቡና ማዘጋጃ ፕሮጄክት የብድር ስምምነት አዋጅ
እዋጅ ቍጥር ፫፻፭ ፲፱፻፰፬ ዓ. ም.
የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የእርሻና ስትሪ ልማት የብድር ስምምነት አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፫፻፮ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
በአዲስ አበባ የውሃና የፍሳሽ አገልግሎት ባለሥል
ጣንና በዓለም ባንክ መካከል ሰለተደረገው የብድር
ስምምነት ዋስትና ማፅደቂያ የወጣ አዋጅ -
አዋጅ ቁጥር ፫፻፱ ፲፱፻፷፬ ዓ.ም.
ገጽ ፻፴፪
ገጽ ፻፴
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥትና በኢንተርናሽ ናል የልማት ማኅበር (አይ - ዲ - ኤ) መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ለቡና ማዘጋጀት ፕሮጄክት እንዲውል ከኢንተርናሽናል ልማት ማኅበር በተገኘው በልዩ ልዩ ገንዘብ የሚከፈል ስድ ት ሚሊዮን ሦስት መቶ ሺህ የአሜሪካን ብር (፮ሚሊዮን ፻ሺህ ብር) ብድር በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥትና ኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል መጋቢት ፲፩ ቀን ፱፻፷፬ ዓ.ም. በዋሽንግተን ዲ - ሲ- የብድር ስምምነት ስለተ
ይህም የብድር ስምምነት ለሕግ መምሪያና ለሕግ መወ ኛ ምክር ቤቶቻችን እንዲመክሩበት ቀርቦ ሁለቱም ምክር ቶቻችን ስለተቀበሉት
ገጽ ፻፴፭
| እኛም ዛሬ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ.ም. የተባለውን የብ ር ስምምነት ስለአጸደቅነው ፤
በሕገ መንግሥታችን በ፴ኛው ፤ በ፴፬ኛው ፤ በ፹፰ኛው ፤ ና ፩፻፲፱ኛው አንቀጽ የተጻፈውን ፤ ተመልክተን የሕግ መም ያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን የመከሩበትን ፈቅደን ጥሎ ያለውን አውጀናል ።
አዲስ አበባ ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?