የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፴፫
አዋጅ ቁጥር ፭፻፸፯ / ፪ሺሀ ዓ.ም
ከቱርክ ሪፐብሊክ ጋር የተደረገው የቱሪዝም ትብብር | Agreement on Tourism Cooperation with Republic of Turkey ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ ገጽ ፬ሺ፺፯
አዋጅ ቁጥር ፭፻፸፯ / ፪ሺህ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የቱሪዝም የትብብር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዋ Le ዋ ሪፐብሊክ
መንግሥት እና በቱርክ ሪፐብሊክ
መካከል የባህልና | Cooperation between the Federal Democratic Republic የቱሪዝም ትብብር ስምምነት የካቲት ፩ ቀን ፪ሺ | of Ethiopia and the Republic of Turkey was signed in አንካራ የተፈረመ በመሆኑ ፣
ያንዱ ዋጋ
አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " ከቱርክ ሪፐብሊክ ጋር የተደረገውን የቱሪዝም ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፸፯ / ፪ሺህ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር
ቤት ሚያዝያ ፲፮ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | 24th day of April, 2008 ;
ያጸደቀው ስለሆነ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት | 55 (1) and (12) of the Constitution of the Federal የሚከተለው ታውጇል
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቊ ፹ሺ፩