የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፴፩ አዲስ አበባ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፬ / ፲፱፻፶፭ ዓም ለኢነርጂ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ ገጽ ፪ሺ፳፩ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፬ / ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለኢነርጂ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲአር ፩፻፬ሚሊዮን ፱፻ሺህ ( አንድ መቶ አራት ሚሊዮን | Democratic Republic of Ethiopia and the International ዘጠኝ መቶ ሺህ ኤስዲአር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር | Development Association stipulating that the International ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና | Republic of Ethiopia a Credit amount of SDR 104,900,000 በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እኤአ ሴፕቴምበር ፳፮ | ( one hundred four million nine hundred thousand ) Special ቀን ፪ሺ፪ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ | 2002 ; ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | have to be ratified prior to entry into force ; ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮችምክርቤት ጥር፳፯ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) | February , 2003 ; መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለኢነርጂ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ | 1. Short Title ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፬ / ፲፱፻፶፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፳፩ ገጽ ፪ሺ፳፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፩ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እኤአ ሴፕቴምበር ፳፭ ቀን ፪ሺ፪ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር ፫ሺ፯፻፲፪ ኢት የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ኤስዲአር ፩፻፬ሚሊዮን ፱፻ሺህ ( አንድ መቶ አራት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሺህ ኤስዲአር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ቁጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ