የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፴፩ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፳፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፵፩ ፲፱፻ዥ፰ ዓ . ም . ብሔራዊ የማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) አዋጅ . . . . . . . . ገጽ ፪፻፵፫ አዋጅ ቁጥር ፵፩ ፲፱፻፫፫ ብሔራዊ የማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ብሔራዊ የማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ኤጀንሲማቋቋሚያ አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « ብሔራዊ የማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፵፩ ፲፱፻mቿ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ብሔራዊ የማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ አዋጅ | ቁጥር ፩፻፮ ፲፱የጡ ፤ አንቀጽ ፬ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ | አንቀጽ ፬ ተተክቷል ፡ « ፀ የቦርዱ አባሎች ቦርዱ ሰብሳቢውን ጨምሮ በመንግሥት የሚሰየሙ ቁጥራቸው እንደአስፈላጊነቱ የሚወሰን አባሎች ይኖሩታል ። » ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓ . ም ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ ) ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ• ሸሺ፩