×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 253/93 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲ሀየን ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪ሃ፪ ዓ.ም ለብሔራዊ የማዳበሪያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመውን የብድር ( ማሻሻያ ) ስምምነት ለማጸደቅ የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር የሃይ ሀየን ! በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ማሻሻያ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለብሔራዊ የማዳበሪያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲ - አር ዝ፪ ሚሊዮን ህየ ሸ ( ሰማንያ ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሺ ኤስዲ - አር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | Development Association provide to the Federal Democratic መንግሥት እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ ኤ አ | Republic of Ethiopia a Credit amount of SDR 82,900,00 ) ሴፕቴምበር ፳፱ ቀን ፲፱፻፲፭ የተፈረመ በመሆኑ ፡ ለፕሮጀክቱ ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ ኤስዲ - አር ሚሊዮን ፫፻ ሺ ( ሠላሳ አራት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺ ኤስ - ዲ - አር ) ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር በብድር ለማግኘት የሚያስችል | the International Development Association provide an ad የማሻሻያ ስምምነት እኤአ ጁላይ ፲፯ ቀን ፪ ሺ ፩ በዋሽንግተን | ditional loan amount of SDR 34 700,000 ( thirty four million ዲሲ ስለተፈረመ ፡ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ | day of July , 200 1 ; ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፡ ይህንኑ የማሻሻያ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፱ ቀን ፲ህየን ! | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratificd said ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፵፫ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታ'ውጇል ። ፩ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለብሔራዊ የማዳበሪያ ፕሮጀክት ማበፈጸመ ያ ከዓለም አቀፍ የልማትማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመውን የብድር ( ማሻሻያ ) ስምምነት ለማጸደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪የሃ፪ ፲፱የን ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ`ቁ፡ ዝሽ b ገጽ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፪ ሰኔ ፳፱ ቀን 1 ህየን ! ዓ.ም. በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የማሻሻያ ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤአ. ጁላይ ፲፯ ቀን ፪ ሺ ፩ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር ፪ሺ፫የዛ ፩ ኢት . የብድር ( ማሻሻያ ) ስምምነት ነው ። የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በማሻሻያው ስምምነት የተገኘውን ኤስ - ዲ - ኣር ካብ ሚሊዮን ሮየ ሺ ( ሠላሳ አራት ሚሊዮን ሰባት ሸ ኤስዲ አር ) በማሻሻያ ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። - አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፱ ቀን ፣ ሀየን ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱የን ዓ.ም. ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?