የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፲፭ አዲስ አበባ ጥር ፳፪ ቀን ፲ህየን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፰፬ ፲፱፻ ዓ.ም ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ የተጣለውን ሱር ታክስ ለመሠረዝ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፭ሺ፬፻፳፬ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፰፬ ፲፱፻፲፫ ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ተጨማሪ ቀረጥ ለማስከፈል የወጣውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፬ ፲፱፻፲፪ ለመሠረዝ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን | Pursuant to Article 5 of the Definitions of Powers and Duties በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ ፲፱፻ዝኂ አንቀጽ ፭ እና በተዋሀደ የሸቀጦች አሰያየምና አመዳደብ ሥርዓት ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ | International Convention of the Harmonized Commodity አዋጅ ቁጥር ፰ጊ ህየዥ፭ አንቀጽ ፬ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት | Description and Coding System Ratification Proclamation ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ የተጣለውን ሱር ታክስ ለመሰረዝ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፰ሀ በህየን ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ተጨማሪ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፱ ፲፱፻፲፪ ተሠርዟል ። ፫ ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከጥር ፳፪ ቀን ፲፱የን ! ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፳፪ ቀን ፲፱፻፵፫ ዓ • ም • መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩