የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፲፩ አዲስ አበባ ጥር ፳ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፺፯ / ፪ሺ
የኢትዮ - ቴሌኮም ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት
ገፅ ፭ሺ፮፻፺
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፯ / ፪ሺ
ኢትዮ - ቴሌኮምን ለማቋቋም የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተ a ካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የኢትዮ - ቴሌኮም ማቋቋሚያ ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፯ / ፪ሺ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል: ፡
፪. መቋቋም
፩ / ኢትዮ - ቴሌኮም (ከዚህ በኋላ " ቴሌኮም " እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና | This Regulation is issued by the Council of Ministers ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ | of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic
ደንብ አውጥቷል ፡፡
፪ / ቴሌኮሙ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ፡፡
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የቴሌኮሙ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ፡፡
፬. ዋና መሥሪያ ቤት
ያንዱ ዋጋ
የቴሌኮሙ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶች እንደአስፈላጊነቱ በማናቸውም ሥፍራ ሊኖረው ይችላል ፡፡
____ ስትሮች |
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩