አሥራኦራተኛ ዓመት ቁ ፳፪
አዋጅ ቁጥር ፭፻፸ / ፪ሺሀ ዓ.ም
የኤክሳይዝ ታክስ / ማሻሻያ / ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፬ሺ፴፮
አዋጅ ቁጥር ፭፻፸ / ፪ሺህ
የኤክሳይዝ ታክስ / ማሻሻያ / አዋጅ
የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፩ / መሠረት የሚከ ተለው ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፪. ማሻሻያ
ይህ አዋጅ « የኤክሳይዝ ታክስ ቁጥር ፭፻፸ / ፪ሺህ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር ፫፻፯ / ፲፱፻፺፭ እንደሚከተለው ተሻሽሏል፡
aw ሻያ / አዋጅ
የአንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተሽሮ በሚ ተተክቷል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
ወደ አገር ውስጥ ለሚገቡ ዕቃዎች ፣ የዕቃው ዋጋ ፣ የመድን አረቦን ፣ የማጓ ጓዣ ወጪ /ሲ.አይ.ኤፍ/ እንዲሁም በዕ ቃው ላይ የሚከፈለው የጉምሩክ ቀረጥ ይሆናል፡ ”
ከአንቀጽ ፯ ንዑስ አንቀጽ / ፭ / ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፮ / ተጨምሯል
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩