×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የእርሻ ገቢ ግብር ምደባ ማራዘሚያ ደንብ ቁጥር 1/1974

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፭
ነ ጋ ሪ ት ፡
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ' ውስጥ ፡ ባመት
በ፮ º ወር º 3 ብር ያንዱ '
ማ ው ጫ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፩ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የእርሻ ገቢ ግብር ምደባ ማራዘሚያ ደንብ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፩፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የእርሻ ገቢ ግብር ምደባን ለማራዘም የወጣ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
፤ አውጪው
ባለሥልጣን ፤
በ፲፱፻፶፫ ዓ ም. በወጣውና በተሻሻለው ከማናቸውም ገቢ ግብር ማስከፈያ አዋጅ (አዋጅ ቍጥር ፩፻፸ F ፲፱፻፶ ዓ.ም. በአንቀጽ ፲፯ ረ (ሸ) እና ፸፩ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የገንዘብ ሚኒስትር ይህን ደንብ አውጥቷል ።
አጭር ርእስ ፤
ይህ ደንብ « የእርሻ ገቢ ግብር ምደባ ማራዘሚያ ደንብ ቍጥር ፩ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፫ ፤ የእርሻ ገቢ ግብር ምደባ ለተጨማሪ ጊዜ ስለመራዘሙ ፤ በ፲፱፻፷ ዓ. ም. በቀበሌ የግብር መዳቢ ኮሚቴ የተመ ደበው የእርሻ ገቢ ግብር ለ፲፱፻፷፯ ዓ ም. የእርሻ ገቢ ግብር መሰብሰቢያ መሠረት ሆኖ ይቀጥላል ።
የሚጸናበት ጊዜ ፤
ይህ ደንብ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ።
አዲስ አበባ ጥቅምት ፩ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ነጋሽ ደስታ የገንዘብ ሚኒስትር
አዲስ አበባ ጥቅምት ፩ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል ። የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ታተመ "

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?