የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፰ አዲስ አበባ ህዳር ፮ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፳፫ / ፲፱፻፯ዓ.ም ከኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማስፋፋትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ | Reciprocal Promotion and Protection of Investments with the የወጣ አዋጅ ... ገጽ ፪ሺ፱፻፴፭ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፫ / ፲፱፻፵፯ ከኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ጋር ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማስፋፋትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ ኣ ዋ ጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ መንግሥት Government of the Federal Democratic Republic of ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማስፋፋትና | Ethiopia and the Government of the Islamic Republic ጥበቃ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ጥቅምት ፲ ቀን | of Iran is signed in Addis Ababa on 21 day of ፲፱፻፮ ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋይ ሀገሮች አስፈላጊ እርምጃዎች ተወስደው በመጨረሻ አንደኛው ለሌላኛው ስምምነቱ ሥራ ላይ እንዲውል የሚያስችሉ ተግባራት | County to the other country the fulfillment of the መከናወናቸውን ካስታወቀ በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ በመገለፁ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ | Representatives of the Federal Democratic Republic ያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 1 of Ethiopia has ratified the said Agreement at its ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | session held on the 28 “ day of October , 2004 ) ስለሆነ ፣ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፲ ሺ ፩ ጽ ፪ሺ፱ጀ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ዐዳር ፮ ቀን ፲፱፻፵፯ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " ከኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ጋር ኢንቨስትመን ትን በሁለትዮሽ ለማስፋፋትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገ ውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፫ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማስፋፋትና ለመስጠት በአዲስ አበባ ከተማ ፣ ጥቅምት ፲ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም. የተፈረመው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ስምምነቱን በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ ኃላፊነት ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህዳር ፮ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ከህዳር ፮ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት