×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፪ ፲ህየን የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅትን ማቋቋሚያ የሚ ኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፯ አዲስ አበባ ጥር ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፪ / ፲፱፻፲፭ ዓ.ም የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅትን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፪ሺ፳፰ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፪ / ፲፱፻፲፭ ዓም የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፬፻፯ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት | Pursuant to Article 5 of the definition of powers and dutieis of የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻ ፬ በአንቀጽ ፵፯ ( ፩ ) ( ሀ ) | the Executive Organs of the Federal Democratic Republic of መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ ቁጥር “ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅትን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ዥ፪ } ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . መቋቋም ሀ ) የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ( ከዚህ በኋላ “ ድርጅቱ ” እየተባለ የሚጠራ ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ። ለ ) ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፷፬ መሠረት ይተዳደራል ። ፫ . ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፯ ጥር ፲፮ ቀን ፲፱፻፭ ዓ • ም • ዋና መሥሪያ ቤት የድርጅቱ ዋና መ / ቤት አዲስ አበባ ሆኖ ቅርንጫፍ መ / ቤቶች እንደ አስፈላጊነቱ በማናቸውም ሥፍራ ሊያቋቁም ይችላል ። ሀ ) በኢትዮጵያ ኤርፖርቶችን መገንባት ፣ መጠገንና ማስተ | 5. Objectives ለ ) ለአይሮፕላኖች ፣ ለመንገደኞችና ለሌሎች ተጠቃሚዎች ደህንነቱ የተጠበቀ አስተማማኝና ቀልጣፋ የኤርፖርት አገልግሎት እንዲኖር ማድረግም በኤርፖርት ውስጥ ኤሮኖቲካል ያልሆኑ አገልግሎቶችን ማበረታታትና ማልማት ፣ ሐ ) የሚመለከተው የሴኩሪቲ ሥራን የመሥራቱ ጉዳይእንደተጠበቀ ሆኖ በብሔራዊ የአቪዬሽን ሴኩሪቲ ፕሮግራም መሠረት በኤርፖርቱ ውስጥ አስተማማኝ የሴኩሪቲ አገልግሎት እንዲኖር ማድረግ ፣ የኤርፖርት ፋሲሊቴሽንን በተመለከተ መመሪያ ማውጣት ፣ በበላ ይነት ማስተባበር መቆጣጠር ፣ መ ) ዓላማውን ከግብ ለማድረስ የሚረዱ ሌሎች ተዛማጅ የሆኑ ሥራዎችን ማካሄድ ፣ ፮ ካፒታል ለድርጅቱ የተፈቀደለት ካፒታል ብር ፪ ቢሊየን ፮፻፴፭ሚ ሊየን ፯፻፬ሺ፫፻፷፮ ( ሁለት ቢሊየን ስድስት መቶ ሠላሳ አምስት ሚሊየን ሰባት መቶ አራት ሺህ ሦስት መቶ ሰማንያ ስድስት ብር ) ሲሆን ፣ ከዚህ ውስጥ ብር ፩ ቢሊየን ፮፻፬ሚሊየን ፮፻፶፭ ሺ ፭፻፳፬ ( አንድ ቢሊየን ስድስት መቶ አራት ሚሊየን ስድስት መቶ ሃምሣ አምስት ሺ አምስት መቶ ሃያ አራት ብር ) በጥሬ ገንዘብናሽዓይነት ተከፍሏል ። ፯ ' ኃላፊነት ድርጅቱ ካለው ጠቅላላ ንብረት በላይ በዕዳ ተጠያቂ አይሆንም ። ፳ ድርጅቱ የሚቆይበት ጊዜ ድርጅቱ ላልተወሰነ ጊዜ ይቆያል ። የመብትና ግዴታ መተላለፍ በዚህ ደንብ አንቀጽ ፭ ላይ የተጠቀሱ ኃላፊነቶችን በሚመ ለከት በአዋጅ ቁጥር ፩፻፲፩ / ፲፬፻፷፬ ይተዳደር የነበረው ለቀድሞ የአየር ትራንስፖርት ባለሥልጣን ተሰጥተው የነበሩ መብትና ግዴታዎች፡ በዚህ ደንብ ለድርጅቱ ተላልፋል ። ፲ ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር፲፮ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ደርጀት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?