ነጋሪት ጋዜጣ ዋና ዋና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ማቋቋሚያ ሰነ የኢትዮጵያ መንግሥት ዓለም አቀፋዊ ውዝግቦችን በመለ 1 WHEREAS , the Government of Ethiopia has consistently የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፰ ኣዲስ አበባ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፰ ፲፱፻፲፭ ዓም ዓለም አቀፍ ውገግቦችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የወጣውን ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፪፻፳፮ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፰ ፲፱፻፲፭ ዓለም አቀፍ ውዝግቦችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የወጣውን ኮንቬንሽን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በመሆኑ ፤ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያለውን ጽኑ አቋም በተደጋጋሚ | expressed its commitment to the peaceful resolution of all የገለፀ በመሆኑ ፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ | WHEREAS , the House of Peoples Representatives of the ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ዓለም አቀፍ ውዝግቦችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የወጣውን ኮንቬንሽን ያፀደቀው በመሆኑ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- NOW , THEREFORE , in accordance with Article 55 Sub መንግሥት አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት | Article ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution of the Federal የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ዓለም አቀፍ ውዝግቦችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የወጣውን ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፵፯ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሉ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፱፻፳፯ ቁጥር ፳፰ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓም ፪ . ትርጓሜ “ ማጸደቅ ” ፀንቶ የሚገኝ ዓለም አቀፍ ውልን መቀበልን ይጨምራል ። ፫ • ኮንቬንሽኑን ስለማጽደቅ እ.ኤ.አ. ጁላይ ፳፬ ቀን ፲፰፻፵፬ በሔግ የወደቀን ዓለም አቀፍ ውዝግቦችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የወጣውን ኮንቬ ንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግሥት በዚህ አዋጅ አጽድቋል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ